Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ብራይተን ማንቼስተር ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድን በሜዳው ያስተናገደው ብራይተን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የብራይተንን ጎሎች ዳኒ ዌልቤክ በ32ኛው እና ፔድሮ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የቀያይ ሰይጣኖቹን ብቸኛ ጎል አማድ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አሜክስ ስታዲየም አቅንቶ ቀን 8፡30 ብራይተንን የሚገጥምበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ነው። ምሽት 1፡30 በቪላ ፓርክ…

የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ፔሩ አቀና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ከነሐሴ 27 እስከ 31 ቀን በፔሩ ሊማ ለሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ፔሩ አቅንቷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉና የኢትዮጵያ…

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው የሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ የቦታውን አዲስ ሪከርድ በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ድርቤ ወልተጂ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 21 ሰከንድ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው…

ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በሽኝት መርሐ-ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ አካል ጉዳተኞችን በስፖርቱ እኩል…

የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን ልዑክ አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በፓሪስ በሚካሄደው ፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አበረታቱ፡፡ ወ/ሮ ሸዊት በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያን የወከሉ ስፖርተኞችን አቅም በፈቀደ መጠን በሽኝትም ሆነ በአቀባበል ወቅት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር  ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፡፡ በዚህም በመጀመሪያው ሣምንት ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ 70 እንደርታ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ድቻ፣ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ፣ አርባምንጭ ከተማ ከድሬዳዋ…

አትሌት ታምራት ቶላ በኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በመጪው ሕዳር በሚካሄደው ኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይ በቃል፡፡ አትሌት ታምራት በ2023 በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፉ ይታወሳል፡፡…

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ማጣሪያ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን…

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ትናንት ሌሊት ፍፃሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ፣ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትን አቶ ኢያሱ ወሰን ጨምሮ…