Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፓሪስ ኦሊምፒክ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ በብሔራዊ ቤተ መንግስት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፓሪስ በተካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በብሔራዊ ቤተ መንግስት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…

 ኢትዮጵያ ከ12 ዓመት በኋላ በአትሌት አበባ አረጋዊ የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2012 በለንደን በተካሄደው የአሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን በ1 ሺህ 500 ሜትር የወከለችው አትሌት አበባ አረጋዊ ከ12 ዓመት በኋላ ሜዳሊያዋን አግኝታለች። አትሌቷ ከ12 ዓመት በፊት በለንደን በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች…

ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል – አትሌት ታምራት ቶላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል ሲል በኦሊፒኩ በወንዶች ማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊው ታምራት ቶላ ተናገረ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላን ጨምሮ በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የተሳተፈው…

31 ክብረ ወሰኖች የተሻሻሉበት የፓሪሱ ኦሊምፒክ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ አስተናጋጅነት የተካሄደው 33ኛው የፓሪሱ ኦሊምፒክ 31 አዳዲስ ክብረ ወሰኖች ሲመዘገቡበት በርካታ አይረሴ ድራማዊ ክስተቶችንም አስተናግዶ አልፏል፡፡ የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች በመድረኩ የሰሜን ኮሪያ ተብለው መጠራታቸው እንዲሁም በደቡብ ሱዳን…

የፓሪስ ኦሊምፒክ የመዝጊያ ሥነ- ሥርዓት ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት 80 ሺህ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው በስታድ ደ ፍራንስ ብሔራዊ ስታዲየም ከምሽቱ 4 ሠዓት ጀምሮ ይከናወናል፡፡ የኦሊምፒክ ባንዲራም 34ኛውን የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በፈረንጆቹ 2028 ለምታስተናግደው…

ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ወድድር በሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተጠበቁበት የሴቶች ማራቶን ውድድር ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ተካሂዷል፡፡…

ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም። ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ15 ላይ በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል…

ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ድል አልቀናትም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ሳትገባ ቀርታለች። በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ውድድር ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ከ50 ላይ በተካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር…

ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ የመጀመሪያ ወርቋን አገኘች 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024  የኦሊምፒክ ወድድር በማራቶን ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የመጀመሪያ ወርቋን አግኝታለች፡፡ በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች የማራቶች ውድድር የተካሄደ ሲሆን ÷አትሌት ታምራት ቶላ ፣ቀነኒሳ በቀለና ደሬሳ ገለታ ኢትዮጵያን…