Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አትሌት ታምራት ቶላ በኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በመጪው ሕዳር በሚካሄደው ኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይ በቃል፡፡ አትሌት ታምራት በ2023 በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፉ ይታወሳል፡፡…

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ማጣሪያ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን…

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ትናንት ሌሊት ፍፃሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ፣ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትን አቶ ኢያሱ ወሰን ጨምሮ…

በውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ ባሸነፈበት የፓሪሱ የማራቶን ውድድር ላይ የተሳተፈው ቀነኒሳ በቀለ በማህበራዊ…

በፕሪሚየርሊጉ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሁለተኛ ቀን ጅማሮ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ከአዲስ አዳጊው ቡድን ከባድ ፉክክር የገጠመው የአሰልጣኝ አርኒ ሰሎት ቡድን ሊቨርፑል ከረፍት መለስ በዲያጎ ዦታ እና ሞሀመድ ሳላህ ጎሎች 2 ለ 0…

የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በኢትዮጵያ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአንድነት ፓርክ ዛሬ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢያሱ ወሰን እና የኮንፌዴሬሽኑ የቦርድ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በሜዳው ከዎልቭስ ዛሬ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት አርሰናል በሜዳው ዎልቭስን ሲያስተናግድ÷ ኤቨርተን ከብራይተን፣ ኖቲንግሃም ፎረስት ከቦርንማውዝ እና…

የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። በውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ዘጠኝ ክለቦች ይሳተፋሉ። ኢትዮጵያን በሴካፋ ዞን ወክሎ በማጣሪያ ውድድሩ የሚሳተፈው…

የፕሪሚየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት የፊታችን ረቡዕ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የጨዋታ መርሐ-ግብር የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ጽሕፈት ቤት መሆኑም…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሰጡኝ እውቅና እና ምስጋና ተደስቻለሁ – አትሌት ታምራት ቶላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሰጡኝ እውቅና እና ምስጋና ተደስቻለሁ ሲል በፓሪስ ኦሊምፒክ ለኢትዮጵያ ብቸኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ ገለጸ፡፡ በፓሪስ ኦሊምፒክ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር…