Browsing Category
ስፓርት
በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ።
ዛሬ ረፋድ 5 ሠዓት ከ5 ላይ በተካሄደው 1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት…
ኢትዮጵያ የምትካፈልበት 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የዛሬ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ምሽት 4 ሠዓት ከ10 ላይ ትሳተፋለች፡፡
በዚሁ መሠረት በፍጻሜ ውድድሩ አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ ዓለማየሁ ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡
ከትናንት በስቲያ…
አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በይፋ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በይፋ መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል፡፡
አሠልጣኝ ዘሪሁን ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ እስከዋናው ቡድን ለረጅም ዓመታት በአንድ ማሊያ ብቻ በመጫወት በድል አድራጊነት ደምቆ የዋንጫ ድሎችን መጎናጸፉን ክለቡ…
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለፓሪስ ኦሊምፒክ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በማራቶን ኢትዮጵያን የሚወክለው አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለውድድሩ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡
አትሌት ቀነኒሳ በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው÷ ለፓሪሱ ኦሊምፒክ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት…
ኢትዮጵያ በየትኛቹ ኦሊምፒኮች ተሳተፈች?
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለ15ኛ ጊዜ በኦሊምፒክ እየተሳተፈች የምትገኘው ኢትዮጵያ በታሪኳ በኦሊምፒክ መሳተፍ የጀመረችው ኦሊምፒክ ከተጀመረ ከ60 ዓመታት በኋላ አውስትራሊያ ባስተናገደችው 16ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ነው፡፡
በግሪክ አስተናጋጅነት በፈረንጆቹ…
ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ እያስተናገደችው በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት 5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ከ15 ላይ ይካሄዳል፡፡
በዚሁ የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ…
አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ እና ሎሚ ሙለታ ለፍጻሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሰናክል ማጣሪያ ውድድር አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ እና ሎሚ ሙለታ ለፍጻሜ ደርሰዋል፡፡
አትሌት ሎሚ ከምድቧ 5ኛ እንዲሁም ሲምቦ 2ኛ ደረጃን በመያዝ ነው ለፍጻሜው ያለፉት፡፡
የፍጻሜው ውድድር ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም…
ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ በተለያዩ ርቀቶች ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው ሦስት የማጣሪያ ውድድሮች ይካሄዳሉ፡፡
በዚህም መሠረት ቀን 5 ሠዓት ከ5 ላይ በሚካሄደው 3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ÷ አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ ዓለማየሁ…
የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የእውቅና ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡
በመርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ…
በ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ፅጌ ዱጉማና ወርቅነሽ መሰለ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ፅጌ ዱጉማና ወርቅነሽ መሰለ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል፡፡
ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ 800 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ተካሂዷል፡፡
በዚህም በምድብ…