Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬና መዲና ኢሳ ለፍፃሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሎምፒክ 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬና መዲና ኢሳ ለፍፃሜ አልፈዋል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ10 ላይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ተካሂዷል፡፡ በዚህም በምድብ አንድ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 14፡57፡84፣…

በ1 ሺህ 500 የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የ1 ሺህ 500 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማ እና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በምድብ ሁለት የተወዳደረው ኤርሚያስ 3 ደቂቃ ከ35 ሴኮንድ ከ21 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ውድድሩን…

ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል፡፡ የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ከምሽቱ 4 ሠዓት ከ 20 ላይ እንደሚካሄድ የወጣው መርሐ-ግብር ያመላክታል፡፡ የማሸነፍ ቅድመ…

ዩናይትድ የቅድመ ውድድር ዝግጅቶች ላይ ወሳኝ ተጫዋቾቹ ከሜዳ የሚያርቃቸውን ጉዳት አስተናገዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚ ሌኒ ዮሮ እና ራስመስ ሆይለንድ እና ሌሎች ተጫዋቾቹ ረዘም ላለ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቁ ተነግሯል። ከፈረንሳይ ክለብ ሊል በ58 ነጥብ 9 ሚሊየን ዩሮ ማንቼስተር ዩናይትድን የተቀላቀለው ሌኒ ዮሮ ክለቡ ከአርሰናል ጋር…

በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ወንዶች ውድድር ምስጋናው ዋቁማ ስድስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ። በውድድሩ ኢኳዶር ስታሸንፍ፣ የብራዚልና የስፔን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን ተከታትለው…

በኦሊምፒክ ውድድሮች የኢትዮጵያ ተሳትፎ ዕድገት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዘንድሮውን ጨምሮ በታሪኳ በ15 የኦሊምፒክ ውድድሮች ተሳትፋለች፡፡ የመጀመሪያ ተሳትፎዋ በሆነው 16ኛው የኦሊምፒክ ውድድር 12 አትሌቶችን ያሳተፈቸው ኢትዮጵያ÷ በአትሌቲክስ (ዱላ ቅብብልን ጨምሮ) እና በብስክሌት ውድድሮች ተካፍላለች፡፡…

2ኛው ዙር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ፓሪስ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ርቀት ለወርቅ ሜዳሊያ የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያካተተው ሁለተኛው ዙር የኦሊምፒክ ልዑክ ፈረንሳይ ፓሪስ ገባ፡፡ ትናንት ምሽት ከአዲስ አበባ የተነሳው ልዑኩ የአጭር፣ መካከለኛና ረዥም ርቀት ተወዳዳሪዎችን ያካተተ ነው፡፡…

በ14 የኦሊምፒክ ውድድሮች 58 ሜዳሊያዎችን የሰበሰበችው – ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሊምፒክ ውድድር የተሳተፈችው በአውስትራሊያ ሜልቦርን በፈረንጆቹ 1956 በተካሄደው 16ኛው ኦሊምፒክ ነው፡፡ ምንም እንኳን ኦሊምፒክ በፈረንጆቹ 1896 ቢጀመርም ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ የተሳተፈችው ከ60 ዓመታት በኋላ…

ሪካርዶ ካላፊዮሪ መድፈኞችን በይፋ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያናዊው ተከላካይ ሪካርዶ ካላፊዮሪ በረጅም ጊዜ ኮንትራት ከቦሎኛ አርሰናልን ተቀላቅሏል፡፡ የ22 ዓመቱ ተጫዋች በቦሎኛ የተከላካይ ክፍል ላይ ምርጥ ብቃቱን ካሳየ በኋላ በ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ወደ ጀርመን ያመራው የጣልያን ብሄራዊ ቡድን…

የባርሴሎና የእግር ኳስ ቡድን ልዑክ መቻል የስፖርት ቡድንን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔኑ ባርሴሎና የእግር ኳስ ቡድን የስፖርት ባለሙያዎች ልዑክ በአዲስ አበባ ተገኝቶ መቻል የስፖርት ቡድንን ጎብኝቷል፡፡ በዚሁ ወቅትም ስለመቻል አመሠራረት ታሪክ፣ አሁናዊ አቋም እና በቀጣይ ዕቅድ ላይ ገለፃ ተደርጎለታል፡፡ የልዑኩ አባላትም…