Browsing Category
ስፓርት
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ለፍጻሜ ለማለፍ ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ለፍፃሜ ለማለፍ በሚካሄደው የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ የፈረንሳዩ ፓሪስ ሴን ዠርሜ (ፒ ኤ ሲ ጂ) እና የጀርመኑ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
ጨዋታው ምሽት 4 ሠዓት ላይ በፒ ኤስ ጂ ሜዳ ፓርክ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ አገደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ከማሰልጠን ተግባራቸው በጊዜዊነት አግዷል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን…
ጁለን ሎፔቴጉይ የዌስትሃም አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው አሰልጣኝ ጁለን ሎፔቴጉይ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ የዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማምተዋል፡፡
ስምምነቱ ተፈጻሚ ከሆነም የ57 ዓመቱ የቀድሞ የዎልቭስ አሰልጣኝ በድጋሚ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ እንደሚመለሱ ይጠበቃል፡፡
የመዶሻዎቹ…
በፕራግ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ በተደረገ የፕራግ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ።
በወንዶች አትሌት ለሚ ብርሃኑ 2፡08፡45 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ፤ በውድድሩ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሄርጳሳ…
ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ምሽት 12 ሠዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው የፋሲል ከነማን ጎሎች ዣቪየር ሙሉ እና ምኞት ደበበ አስቆጥረዋል፡፡
እንዲሁም…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስልና ኖቲንግሃም ፎረስት ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ36ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኒውካስል እና ኖቲንግሃም ፎረስት ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ብሬንትፎርድ ከፉልሃም አቻ ተለያይቷል፡፡
በዚህም ኒውካስል በርንሌይን 4 ለ1 እንዲሁም ኖቲንግሃም ፎረስት ሸፊልድ ዩናይትድን 3 ለ1…
ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡
የሲዳማ ቡናን ጎሎች ይስሃቅ ካኖ እና ማይክል ኪፕሮቪ ሲያስቆጥሩ÷ የወላይታ ድቻን ጎል ዘላለም አባተ ማስቀጠር ችሏል፡፡
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም…
አርሰናል የዋንጫ ተፋላሚነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል በርንማውዝን 3 ለ 0 በማሸነፍ የዋንጫ ተፋላሚነቱን አጠናክሯል፡፡
በ36ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በርንማውዝን በረታበት ጨዋታ ቡካዮ ሳካ፣ ትሮሳርድ እና ራይስ ጎሎቹን ማስቆጠር ችለዋል፡፡
መድፈኞቹ ዛሬ…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትየጵያ መድን ሲያሸንፍ መሪው ንግድ ባንክ ነጥብ ጥሏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ መድን ሀምበሪቾን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9:00 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ አቡበከር ሳኒ በ68ኛው እና በ75ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ጎሎች ኢትዮጵያ መድን…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በፕሪምየር ሊጉ የ23ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አዳማ…