Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከቤልጂየም የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ቀጥሎ የሚካሄድ ሲሆን ፈረንሳይና ቤልጂየም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ምሽት 1…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ፣ አህመድ ረሺድ (በራስ ላይ) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም መቻል ለዋንጫ የሚያደርገውን ፉክክር…

በአርባምንጭ ከተማ የፊፋንና ካፍን ደረጃ የጠበቀ ስታዲየም ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፊፋን እና የካፍን ደረጃ የጠበቀ ስታዲየምና የሕዝብ በዓላት ማክበሪያ በአርባምንጭ ከተማ ሊገነባ ነው። “ሲሲሲሲ” የተሰኘው የቻይና ተቋራጭ እና “ስታድያ’ የምህንድስና ሥራዎች አማካሪ አክሲዮን ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር…

የሸነን አፍሪካ አህጉር አቀፍ የፋሽን፣ የቱሪዝምና ስፖርት ፌስቲቫል ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው አህጉር አቀፍ የፋሽን፣ የቱሪዝም እና የስፖርት ፌስቲቫል ለተከታታይ 3 ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጠናቅቋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ የዘርፉ ሚኒስትር ዴዔታዎችና…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ወልቂጤ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ወልቂጤ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሰዓት ላይ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን…

ስዊዘርላንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ የ2020 ሻምፒዮናዋን ጣልያንን 2 ለ 0 በመርታት ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ጎሎቹንም ፍሩለር እና ቫርጋስ በመጀመሪያው እና በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…

ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ነጥቡን ወደ 44 ከፍ በማድረግ ከአዳማ ከተማ እኩል 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በ34…

“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡…

የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ከዛሬ ሰኔ 22 ጀምሮ እስከ ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ይከናወናሉ። በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ብሔራዊ ቡድኖች ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።…