Browsing Category
ስፓርት
ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡
በካሜሩን ዱዋላ በተካሄደው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ ትናንት…
በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደርጎለታል።
በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 5 ወርቅ፣ 4 የብርና 1 የነሐስ ሜዳልያ በማግኘት አጠናቅቃለች።…
የማንችስተር ዩናይትድ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋች ሉዊስ ናኒ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድንና የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የነበረው ሉዊስ ናኒ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ የመቻል ስፖርት ክለብ አስታወቋል፡፡
ሉዊስ ናኒ የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም ነው ወደ…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ለባህር ዳር ከተማ ፍቅረ ሚካኤል አለሙ ሲያስቆጥር ለሃዋሳ ከተማ ደግሞ አሊ ሱሌማን በፍፁም ቅጣት…
በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ምን አዳዲስ የታሪክ ክስተቶች ተስተዋሉ?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች አስገራሚ ክስተቶችን አስተናግደው ትናንት ምሽት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቀው ወደ ጥሎ ማለፉ የሚገቡ 16 ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል።
ለ13 ቀናት በተደረጉ የምድብ ጨዋታዎች ጥሩ ስብስብ ያላት ክሮሺያ ሳትጠበቅ ከምድብ…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 10 ሜዳልያዎች በማግኘት አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5 ወርቅ፣ 4 ብር እና 1 የነሐስ ሜዳልያ በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች፡፡
በካሜሩን አስተናጋጅነት በዱዋላ ከተማ ከ27 ሀገራት በላይ የተውጣጡ 2 ሺህ 500 አትሌቶች ላለፉት 6 ቀናት ሲሳተፉበት የነበረው…
ሮማኒያ፣ ቤልጂየም እና ስሎቫኪያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 5 የተደለደሉት ሮማኒያ፣ ቤልጂየም እና ስሎቫኪያ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል፡፡
ምሽቱን በተካሄደው ጨዋታ በዚሁ ምድብ የሚገኙት ስሎቫኪያ እና ሮማኒያ አንድ አቻ ሲለያዩ÷ ዩክሬን እና ቤልጂየም ደግሞ…
በ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሮን በርሄ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድርን በማሸነፍ አትሌት ሳሮን በርሄ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡
እንዲሁም በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ውድድር አትሌት ንብረት መላክ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ…
ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል የሴቶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሩን ዱዋላ በተካሄደው 3 ሺህ ሜትር መሠናክል የሴቶች ውድድር አትሌት ዓለምናት ዋለ ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች፡፡
በዚሁ ውድድር የተሳተፈችው አትሌት መሠረት የሻነህ አራተኛ በመሆን ውድድሩን ማጠናቀቅ ችላለች፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት…
ረዳት አሰልጣኟ በተመለከቱት የቢጫ ካርድ ምክንያት ከምድቧ 2ኛ ደረጃን ያጣችው ስሎቬኒያ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሔደ የሚገኘው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዴንማርክ እና ስሎቪኒያ ተመሳሳይ ነጥብ እና ሪከርዶች እያሏቸው ደረጃ የተለያዩበት መንገድ በዓለም የእግርኳስ ቤተሰብ ዘንድ አግራሞትን ፈጥሯል፡፡
በምድብ ሶስት የተደለደሉት ሁለቱ…