Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲያሸንፍ ወላይታ ድቻና ሃድያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አንተነህ ተፈራ…

የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ሀገር አቀፍ የችቦ ቅብብሎሽ በመቀሌ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ሀገር አቀፍ የችቦ ቅብብሎሽ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመቀሌ ከተማ ተከሂዷል። በችቦ ቅብብሎሽ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎች…

አንጎላ ናሚቢያን በማሸነፍ  ሩብ ፍጻሜው ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አንጎላ ናሚቢያን 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜው ገብታለች፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቡዋኬ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዲልሰን ነቡላ፣ ጊልሰን ዳላ እና ኦገስቲኖ ሙቡሉ ለአንጎላ የማሸነፊያ ግቦቹን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳይጠበቅ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ኤፍሬም አሻሞ፣ ቻርለስ ሙሲጌ እና ሱራፌል ጌታቸው የድሬዳዋን ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡…

አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በአስታና የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በካዛኪስታን አስታና በተካሄደ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ 7 ደቂቃ ከ33 ሴኮንድ ከ85 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው የዓመቱን የ3 ሺህ ሜትር ፈጣን ሰዓት…

ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ አትሌቶች የተሳተፉበት ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በሴቶች ጌጤ አለማየሁ፣ ፎትን ተስፋዬ እና ኑሪት አህመድ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ በቀዳሚነት አጠናቀዋል። በወንዶች…

የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽ ሲካሄዱ አንጎላ ከናሚቢያ እንዲሁም ናይጀሪያ ከካሜሩን ይጫዎታሉ፡፡ አንጎላ ከናሚቢያ የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቡዋኬ ሰታዴ ዴ ላ ፔይክስ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…

ታላቁ የወንጪ ሩጫ በነገው ዕለት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ያዘጋጀው ውድድር ነገ ማለዳ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራ በሆነው ወንጪ ሐይቅ ዙሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። የአዋቂዎች ውድድር 10 ኪሎ ሜትር እንደሚሸፍን እንዲሁም ህፃናት የሚሳተፉበት የ1 ኪሎ ሜትር…

የርገን ክሎፕ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሲጠናቀቅ ከሊቨርፑል ይሰናበታሉ- ክለቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከክለቡ የ2023/24 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር መርሐ-ግብር ሲጠናቀቅ ከክለቡ እንደሚሰናበቱ ተሰምቷል፡፡ የተጀመረው የፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ-ግብር እስከሚጠነቀቅ ድረስ በአሰልጣኝነታቸው እንደሚቀጥሉም…