Browsing Category
ስፓርት
23ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው ታላቁ ሩጫ ውድድር በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
በውድድሩ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ጊዜ…
አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
47ኛው የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ተካሄዷል።…
በፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የኦሊምፒክ ውድድር ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ።
ሥምምነቱ የተፈረመው በፓሪሱ አንቶኒ ክፍለከተማ ከሚገኝ ስታዲየም ጋር ነው።
ሥምምነቱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን…
ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀነሰበት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀንሶበታል፡፡
ክለቡ በ2021-22 የውድድር ዘመን ከፋይናንስ ጥሰት ጋር በተያያዘ በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ምርምራ ሲደረግበት መቆየቱ የሚታወስ…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን አሻሻለ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት ምሽት ጎል ማስቆጠሩን ተክትሎ የብሔራዊ ቡድን የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን 128 አድርሷል፡፡
ሮናልዶ ትናንት ምሽት በዩሮ 2024 ማጣሪያ ፖርቹጋል ሌችተንስታይንን 2 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ በ46ኛው ደቂቃ ላይ…
በድሬዳዋ ወጣቶች የእግር ኳስ ጥበብ የሚቀስሙበት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ዋና ፀሐፊ ማዳም ፋጡማ ሳሞራ ወጣቶች የእግር ኳስ ጥበብን በትምህርት ቤቶች የሚቀስሙበትን "እግር ኳስ -ለትምህርት ቤቶች" ፕሮጀክት በድሬዳዋ ይፋ አደረጉ።
ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ በእግር ኳስ ዘርፍ ያላትን ደረጃ…
ኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን በአቻ ውጤት ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከሴራሊዮን አቻው ጋር አከናውኗል፡፡
የሁለቱ ሀገራት ጨዋታ በሞሮኮ ኤል…
የፊፋ ዋና ፀሐፊ ለሥራ ጉብኝት ድሬዳዋ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዋና ፀሐፊ ፋጡማ ሳሞራይ ለሥራ ጉብኝት ማምሻውን ድሬዳዋ ገብተዋል፡፡
ዋና ፀሐፊዋ ማምሻውን ድሬዳዋ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የአስተዳደሩ ካቢኔ…
አትሌት ትዕግስት በዓመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫ የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች ውስጥ ተካተተች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ማራቶን የክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በዓመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫ የመጨረሻዎቹ አምስት ዕጩዎች ውስጥ ተካትታለች፡፡
በዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት ዘርፍ ቀደም ሲል 11 ዕጩዎች ለምርጫ የቀረቡ ሲሆን÷የዓለም አትሌቲክስ ዛሬ…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእግር ኳስ ፌደሬሽን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብርን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህ መሰረትም ፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዳር 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ…