Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን ከ2ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቫሌንሽያ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ከ2ኛ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በግማሽ ማራቶን ውድድሩ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ ሀጎስ ገብረህይወት እና ሰለሞን ባረጋ ተሳትፈዋል፡፡ በዚህም አትሌት…

ቼልሲ እና አርሰናል 2 ለ2 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የነበረው የአርሰናልና ቸልሲ ጨዋታ በ2 አቻ ተጠናቋል፡፡ የቼልሲን ጎሎች ኮል ፓልመር እና ሚሃየሎ ሙድሪክ ሲያስቆጥሩ ፥ ለአርሰናል ደግሞ ዴክላን ራይስ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ የአቻ ጎሎችን…

ማንቸስተር ሲቲ ብራይተንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሜዳው ብራይተንን ያስተናገደው ማንቸስተር ሲቲ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በዚህም ነጥቡን 21 በማድረስ የደረጃ ሰንጠረዡ ለጊዜው እየመራ ይገኛል። በሌላ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ በርንማውዝን…

ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ለሊቨርፑል የማሸነፊያ ጎሎቹን ሞሀመድ ሳላህ ከእረፍት በኋላ በፍጹም ቅጣት ምት እና በጨዋታ አስቆጥሯል። በጨዋታው ያሸነፈው…

የክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች ቡድን ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስቲያኖ ርናልዶ ልጅ ሮናልዶ ጁኒየር ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች መፈረሙ ተሰምቷል፡፡ ሮናልዶ ጁኒየር በቀጣይ ቀናት በአልናስር አካዳሚ ልምምድ ማድረግ ይጀምራል የተባለ ሲሆን ፥ 7 ቁጥር መለያ እንደሚሰጠውም ነው የተገለፀው፡፡ በተለያዩ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ወላይታ ድቻ በአብነት ደምሴ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ በተመሳሳይ 12…

ኔማር  ባጋጠመው ጉዳት ከ8 እስከ 10 ወራት ከጨዋታ ሊርቅ ይችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ኮከብ ኔማር ጁኒየር ባጋጠመው የመገጣጠሚያ ጉዳት ከ8 እስከ 10 ወራት ከጨዋታ ሊርቅ እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የተጨዋቹ ጉዳት 90 ሚሊየን ዩሮ ፈሰስ በማድረግ ተጨዋቹን ከፒ ኤስ ጂ ላስፈረመው የሳውዲው ክለብ አል ሂላል መጥፎ ዜና ነው…

ፔር ሉዊጂ ኮሊና – የዓለማችን ምርጡ የእግር ኳስ ዳኛ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2003 ለሥድስት ተከታታይ ዓመታት “የዓለማችን ምርጡ ዳኛ” የሚል ማዕረግ ሰጥቶታል፡፡ በፈረንጆቹ የካቲት 13 ቀን 1960 በጣሊያን ቦሎኛ የተወለደው ፔር ሉዊጂ ኮሊና የዳኝነት ሕይወቱን…

በቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳው የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ከ1 እስከ 4 ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ቡዜ ድሪባ 2 ሰአት ከ23 ደቂቃ…

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 አመት በታች ቡድን ኢኳቶሪያል ጊኒን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል። ከኢኳቶሪያል ጊኒ የተጫወተው የሴቶች ወጣት ቡድን ጨዋታውን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በመጀመሪያው ጨዋታ አንድ አቻ…