Browsing Category
ስፓርት
በፕሪሚየርሊጉ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ ማንቸስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፏል፡፡
በምሳ ሰዓት ከሜዳው ውጭ ሉተን ታውንን የገጠመው ቶተንሃም በሚኪ ቫንዴቬን ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም…
ፋሲል ከነማ እና ሐዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግማሽ ደርዘን ጎሎች በተቆጠሩበት የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ ሦስት አቻ ተለያይተዋል፡፡
የፋሲል ከነማን ጎሎች ሱራፌል ዳኛቸው (2) እና ጌታነህ ከበደ እንዲሁም የሐዋሳ ከተማን ደግሞ ታፈሰ ሰሎሞን፣ አሊ ሱሌማን እና…
ማዕከላዊ እዝ ስኬታማ ግዳጁን በብቃት እያስቀጠለ ነው- ጄኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ እዝ እየፈፀመ የመጣውን ስኬታማ ግዳጅ በላቀ ብቃት እያስቀጠለ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ገለጹ፡፡
ጀኔራል አበባው ከማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ…
ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል የ2030 የዓለም ዋንጫን እንደሚያዘጋጁ ፊፋ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በ2030 የሚካሄደውን የዓለም ዋንጫ በጋራ እንደሚያዘጋጁ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታውቋል፡፡
በውድድሩ መክፈቻ የሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች በኡራጓይ፣ አርጀንቲና እና ፓራጓይ…
የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ እንደሚፈልጉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።
አሰልጣኝ ክሎፕ ይህን ያሉት በጨዋታው የመስመር አማካዩ ሉዊስ ዲያዝ ያስቆጠረው ጎል በቪዲዮ ረዳት ዳኞች ‘ከጨዋታ ውጭ እንቅስቃሴ…
በሪጋ የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሳተፉ አትሌቶች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር ለተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
በሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ጠዋት…
በፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ተጀምሯል፡፡
የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ…
ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ ሰበረች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ በመስበር አሸነፈች፡፡
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ…
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
አትሌት ሀጐስ ገ/ሕይወ ርቀቱን 12 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡
ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ዮሚፍ…
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት በላቲቪያ ሪጋ የሚሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በሰባት ሴቶች እና በስድስት ወንዶች በድምሩ በ13 አትሌቶች ተወከላለች።
በሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር…