Browsing Category
ስፓርት
ሊቨርፑል ሞይሰስ ካይሴዶን በከፍተኛ የዝውውር ገንዘብ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ኤኳዶራዊውን የመሃል ክፍል ተጫዋች ሞይሰስ ካይሴዶን ከብራይተን በእንግሊዝ የዝውውር ታሪክ ክብረወሰን በሆነ ዋጋ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡
በስምምነቱ መሰረት ሊቨርፑል ለካይሴዶ ዝውውር ለብራይተን 110 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት በርንሌይ ከማንቼስተር ሲቲ በሚያደርጉት ጨዋታ ጅማሮውን ያደርጋል፡፡
በፕሪሚየርሊጉ መክፈቻ አዲስ አዳጊው በርንሌይ ከአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ይጫወታል፡፡…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች ውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የክለቦች የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል።
በዚህ መሠረት ፕሪሚየርሊጉ ኢትዮጵያ መድን ከባህርዳር ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጅማሮውን ያደርጋል፡፡
በመጀመሪያው ሳምንት…
በመዲናዋ ከ57 ሺህ በላይ ታዳጊዎች የስፖርት ስልጠና እየወሰዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከ57 ሺህ በላይ የሆኑ ታዳጊዎች በክረምት የስፖርት ስልጠና መርሀ ግብር እየተሳተፉ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
በሁለቱም ፆታዎች ዕድሜያቸው ከ9 እስከ 17 ዓመት…
ዌስትሃም ሃሪ ማጓየር እና ዋርድ ፕራውስን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌስትሃም ዩናይትድ የማንቼስተር ዩናይትዱን ተከላካይ ሀሪ ማጓየር እና የሳውዝሃምተኑን የመሃል ክፍል ተጫዋች ጄምስ ዋርድ ፕራውስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል፡፡
ዌስትሃም ለሀሪ ማጓየር ያቀረበው 30 ሚሊየን ፓውንድ በማንቼስተር ዩናይትድ ዘንድ…
አትሌት ለሜቻ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ የዳይመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ በዓለም አትሌቲክስ ጸደቀ፡፡
አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ ከ11 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡
ቀደም…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ወደ አሜሪካ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን 4 ለ 2 አሸንፏል፡፡
ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው እለት ከሎደን ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን አድርጎ ነው 4 ለ 2 ያሸነፈው፡፡
ጎሎችን ሱራፌል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጨዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ለሁለት ዓመት ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ክለቡ ናይጀሪያዊው ሞሰስ ኦዶ ቶቹኩን እና ጋናዊውን አማካይ ክዋሜ አዶምን ማስፈረሙን የክለቡ መረጃ ያመላክታል፡፡
ኦዶ ቶቹኩ…
በሴቶች የዓለም ዋንጫ ብራዚል እና ጣሊያን ከውድድሩ ተሰናበቱ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዝላንድ እና አውስትራሊያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፍ የተቀላቀሉ ቡድኖች ተለይተዋል።
በውድድሩ ብራዚል እና ጣሊያን ሳይጠበቅ ከምድባቸው ተሰናብተዋል።
በምድብ 6 ከፈረንሳይ፣ ጃማይካ እና ፓናማ…
ኢትዮጵያ በሴካፋ ከ18 ዓመት የሴቶች እግር ኳስ ውድድር በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት(ሴካፋ) ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛንዚባር አቻውን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል።
በቻማዚ ስታዲየም በተደረገው…