Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ። በምድብ አንድ የተወዳደረው አትሌት ጌትነት ዋለ 8:19.99 በሆነ ሰዓት በመግባት…

19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቡዳፔስት ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሀንጋሪ ቡዳፔስት በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የመጀመሪያ ቀን በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ፣ ጌትነት ዋለ እና አብርሃም ስሜ ኢትዮጵያን ወክለው ይሳተፋሉ፡፡…

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ እድገት ላበረከተችው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ እድገት ላበረከተችው አስተዋፅኦ የ”ፕላክ ኦፍ ሜሪት” ሽልማት እና እውቅና ተበርክቶላታል፡፡ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ በአትሌቲክስ ዘርፍ የኢትዮጵያን ስም በዓለም አደባባይ ያስጠራች ድንቅ አትሌት…

ቲዎ ዋልኮት ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአርሰናል እና የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የክንፍ ተጫዋች ቲዎ ዋልኮት በ34 ዓመቱ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን አግልሏል፡፡ ዋልኮት ለልጅነት ክለቡ አርሰናል ከ100 በላይ ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በእግር ኳስ ህይወቱ 47…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ፋሲል ከነማን በይፋ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የመቀሌ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ፋሲል ከነማን በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የነበረውን ኮንትራት ያጠናቀቀው አጥቂው እስከ 2017 ዓ.ም በሚያቆይ ኮንትራት ለፋሲል ከነማ መፈረሙን ክለቡ…

2ተኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሀንጋሪ ቡዳፔስት ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና  የሚሳተፈው የኢትየጵያ አትሌቲክስ 2ተኛው ልዑክ ከደቂቃዎች በፊት ሀንጋሪ ቡዳፔስት ገብቷል፡፡ በልዑካን ቡድኑ ውስጥ የሜዳሊያ ተጠባቂዎቹን ሰለሞን ባረጋ እና በሪሁ አረጋዊን ጨምሮ ሌሎች አትሌቶች እና…

ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊውን የሎሳንጀለስና ሞስኮ ኦሊምፒክ አሸናፊ ሎርድ ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በምስራቅ አውሮፖዋ ሃንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በቀጣይ ቀናት ከሚጀመረው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ…

በአለም ዋንጫው እንግሊዝ ለፍፃሜ ደርሳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች አለም ዋንጫ እንግሊዝ አስተናጋጇን አውስትራሊያን 3 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች፡፡ ለእንግሊዝ ኤላ ቶኒ፣ ላውረን ሄምፕ እና አሌሲያ ሩሶ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል ሳም ኬር አስቆጥራለች፡፡ የእንግሊዝ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የሀንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሃንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በ54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ ላይ ለመሳተፍ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ…

አል ሂላል ኔይማርን ለማስፈረም ከፔ ኤስ ጂ ጋር መስማማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲው ክለብ አል ሂላል ኔይማር ጁኒየርን ለማስፈረም ከፈረንሳዩ ክለብ ፓሪሴንት ዥርመን ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የሁለቱ ክለብ አመራሮች በተጫዋቹ ዝውውር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ፒ ኤስ ጂ ከብራዚላዊው ኮከብ ዝውውር 86…