Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ዋልያዎቹ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ከጊኒ ጋር ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ ምሽት ከጊኒ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ በራባት ልዑል ሞውላይ አብደላ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሰጡት መግለጫ÷ ከሚሊዮን ሰለሞን ውጭ…

አትሌት መዲና ኢሳ ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድርን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት መዲና ኢሳ ዛሬ የተካሄደውን ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር አሸነፈች፡፡ እንዲሁም ፅጌ ገብረ ሰላማ ሁለተኛ፣ መልክናት ውዱ ደግሞ ሦስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን ጨርሰዋል፡፡ ለአንደኛ ደረጃ 70 ሺህ ብር፣ ለሁለተኛ ደረጃ 45…

ባየርን ሙኒክ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማንን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ እግር ኳስ ክለብ ባየርን ሙኒክ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማንን ከአሰልጣኝነት ማሰናበቱን አስታውቋል። ክለቡ ወጣቱን አሰልጣኝ ለውጥ ፍለጋ በሚል እንዳሰናበታቸው ደይሊ ሜይል አስነብቧል። የቀድሞው የቦሩሲያ ዶርትመንድ፣ ፒ ኤስ ጂ እና…

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለብሔራዊ ቡድን 197 ጊዜ በመሰለፍ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለብሔራዊ ቡድን 197 ጊዜ በመሰለፍ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል፡፡ የ38 ዓመቱ አጥቂ ትናንት ምሽት ሀገሩ ፖርቹጋል ሌችተንስታይንን 4 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ በመሰልፍ ሁለት ጎሎችን በቅጣት ምት…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ዛሬ ምሽት ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በካዛብላንካ መሐመድ 5ኛ ስታዲየም የሚደረገው ጨዋታ ምሽት 5፡30 የሚደረግ መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

ሜሱት ኦዚል ጫማ መስቀሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሜሱት ኦዚል በ34 አመቱ ከእግር ኳስ ዓለም ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ በጀርመኖቹ ሻልከ 04 እና ዌርደር ብሬመን የተጫወተው ኦዚል በ2010 የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዋንጫ ከጀርመን ብሄራዊ ቡድን ጋር ባሳየው…

የኢትዮጵያ አጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺህ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺህ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክተር አቶ አስፋው ዳኜ ለአትሌቶች የውድድር እድል…

ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ከሩዋንዳ ጋር ዛሬ 10 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

ስፖርት ማህበራዊ ግንኙነት የሚጠናከርበት መድረክ ነው- አምባሳደር  መስፍን ቸርነት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ስፖርት ማህበራዊ ግንኙነት የሚጠናከርበት የዲፕሎማሲ መድረክ ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር መስፍን ቸርነት ተናገሩ፡፡ 8ኛው የመላ አማራ ስፖርት ውድድር  በጎንደር ከተማ በይፋ ተጀምሯል። በዚህ ወቅት የባህልና ስፓርት…

በሶል ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የ77ኛው ሶል ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ ርቀቱን አጠናቀዋል፡፡ በውድድሩ አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ 2 ሰዓት…