Browsing Category
ስፓርት
በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀምሯል፡፡
በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አቤል ያለው እና እስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎሎች…
የፕሪሚየር ሊጉ 16ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የቀን ማስተካከያ ተደረገባቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ16ኛ እና 17ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ማስተካከያ ተደርጎባቸዋል።
የፕሪሚየርሊጉ ከ14ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አክሲዮን ማህበሩ ባወጣው ፕሮግራም መሰረት በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…
በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
አትሌቶቹ ከተሳተፉባቸው ውድድሮች መካከል የ2023 የጃፓን ኦሳካ ማራቶን ውድድር ትናንት ሲካሄድ በዚህ ውድድር በሴቶች አትሌት ሄለን…
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በበርሚንግሃም የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በእንግሊዝ በርሚንግሃም በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ ድል ቀንቷታል፡፡
አትሌቷ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 16 ሰከንድ 69 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈቸው፡፡
በዚህም…
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የታዳጊዎች ሜዳ ቴኒስ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፉ ቴኒስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ታዳጊዎች ሜዳ ቴኒስ ውድድር ተጠናቅቋል።
በውድድሩ ማጠናቀቂያ ስነ ስርዓት ላይ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣…
በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች ተራዘሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች መራዘማቸውን ሊግ ካምፓኒው አስታውቋል፡፡
ጨዋታዎቹ በድሬዳዋ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ነው የተራዘሙት፡፡
በ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 10 ሰዓት ላይ…
የሊጉ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የተለያዩ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የሥነ-ምግባር ግድፈት ባሳዩ የተለያዩ ቡድኖች እና ተጫዋቾች ላይ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
በ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በተደረጉ…
አትሌት ለሜቻ የዳንኤል ኮመንን የ25 አመት ክብረ ወሰንን ሰበረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈ።
አትሌት ለሜቻ ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ከ81 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው።
ክብረ ወሰኑ በኬንያዊው…
በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል፡፡
በወንዶቹ ምድብ አብዲሳ ቶላ በ2:05:42 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ ÷ደሬሳ ገለቴና ሃይማኖት አለው ሁለተኛና…
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፖላንድ የአንድ ማይል ውድድር ሁለተኛውን ፈጣን ሰአት አስመዘገበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ትናንት ምሽት በፖላንድ ቶረን በተካሄደ የቤት ውስጥ የአንድ ማይል ውድድር የዓለማችን ሁለተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡
አትሌቷ ርቀቱን 4 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ ከ16 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ስታጠናቅቅ ይህ…