Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ተጠባቂው የቅዱስ ጊዮርጊስና የቡና ጨዋታ በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና በመጪው ቅዳሜ በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከተቋረጠበት የ12ኛ ሳምንት…

የ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ11ኛ ጊዜ የተካሄደው ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች የሆኑ አትሌቶች የተሳተፉበት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ አሸናፊነት ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአጠቃላይ በሁለቱም ጾታ በ218 ነጥብ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ የአክሲዮን ማህበሩ የቦርድ አመራር ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በቀጣይ ውድድሩ ላይ ውሳኔ…

ተጠባቂው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ተራዝሟል ። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰአት በ12ኛ ሳምንት የሊጉ ተስተካካይ መርሐ ግብር…

በፕሪሚየር ሊጉ ከዕረፍት መልስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ተሳትፎ እና ተያያዥ ጉዳዮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊግ…

የእድሜ ተገቢነት እርምጃው ቀጥሏል- ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቶች እድሜ ተገቢነት እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በአሰላ አረንጓዴው ስቴዲየም ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና  እየተካሄደ እንደሚገኝ የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ በሻምፒዮና…

አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በለንደን ማራቶን ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 2023ቱ የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር ትሳተፋለች፡፡ አትሌት  ያለምዘርፍ  ባለፈው ዓመት የተደረገውን የለንደን ማራቶንን ወድቃ በመነሳት በድንቅ ብቃት ማሸነፏ የሚታወስ ነው ። የ21 ዓመቷ አትሌት 1 ሰአት ከ3…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ2023ቱ የለንደን ማራቶን ይሳተፋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቀጣይ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ ቀነኒሳ በቀለ በበርሊን ማራቶን 2 ሰአት ከ1 ሰከንድ ከ41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት በማራቶን ታሪክ ሁለተኛው የፈጣን ሰዓት ባለቤት መሆኑ ይታወቃል…

ኤንዞ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ውዱ ፈራሚ ሲሆን ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አማካይ አስፈርመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በጥር ወር የመጨረሻ ሰአታት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የእንግሊዙ ቼልሲ በ107 ሚሊየን ፓውንድ የቤኔፊካውን ኤንዞ ፈርናንዴዝ አስፈርሟል፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የ22 አመቱን አርጀንቲናዊ ለማስፈረም ለወራት…

በጀርመን በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ካርልስሩህ በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች በ3 ሺህ ሜትር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ውድድሩን በበላይነት…