Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ካፍ ለቻን ውድድር አሸናፊ የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የቻን ውድድር አሸናፊ ለሚሆነው ሀገር የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት መጠን ማሳደጉን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ እንደገለፁት…

ለ44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና አትሌቶች ልምምድ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ የካቲት 18 ቀን 2023 በአውስትራሊያ ባትረስት ከተማ ለሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ልምምድ እያደረጉ ነው፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን የሚወክሉ 14 ወንድና 14 ሴት አትሌቶች ከነተጠባባቂዎቹ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተቋርጦ የሚጀመርበት ቀን ለአንድ ሣምንት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከተቋረጠበት የሚጀመርበት ቀን ለአንድ ሣምንት ተራዘመ፡፡ በአዳማ ከተማ የሚካሄደው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥር 20 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥር 20 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለቻን ላለበት ውድድር ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ከፊታችን ጥር 20 ቀን ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዱ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ በዚህ መሰረትም ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች የ12ኛ…

ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ ኮሚሽኑ በዛሬው ዕለት ለ46 አትሌቶቹ የተለያዩ ማዕረጎችን ሰጥቷል፡፡ በዚህም በኦሪገን ማራቶን ሻምፒዮን የነበረው አትሌት ታምራት ቶላ የዋና ሳጅን…

የመጨረሻውን የምድብ ጨዋታ ለማሸነፍ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን-አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጨረሻውን የምድብ ጨዋታ ለማሸነፍ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን የምድብ ሶስተኛ ጨዋታውን በዛሬው እለት ከሊቢያ አቻው ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ…

የዕለተ ሰኞ የውጭ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች

ሞሮኮ ከቻን ውድድር ራሷን ማግለሏ ተሰምቷል፤ይህን ተከትሎም በቻን የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ከሞሮኮ ጋር ጨዋታ የነበራት ሱዳን በፎርፌ አሸንፋለች፡፡   የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት አቅም አለን ሲል ፈረንሳዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ተከላካይ ራፋይል ቫራን ተናግሯል፡፡…

በሂውስተን ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች  አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በተካሄደው የሂውስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጸታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሂውስተን የወንዶች ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ልዑል ገብረ ስላሴ አሸንፏል፡፡ አትሌት ልዑል ርቀቱን 1፡00፡34 በሆነ…

በስፔን በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች፡፡ ውድድሩን 29 ደቂቃ ከ19 ሰከንድ በመግባት ነው አትሌት የዓለምዘርፍ ያሸነፈችው፡፡

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ዛሬ ወደ ውድድር ትመለሳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጅም ርቀት ሯጯ ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት ዓመታት በኋላ ዛሬ በአሜሪካ በሚካሄደው የሂውስተን ግማሽ ማራቶን ወደ ውድድር ትመለሳለች። የሦስት ጊዜ የኦሊምፒክ እና የአምስት ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነችው አትሌት ጥሩነሽ ባለፉት…