Browsing Category
ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል።
በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነዋል።
10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል።
የድል ጎሎቹን ዮናታን ኤሊያስ እና ቃል…
ሀዲያ ሆሳዕና እና ሐዋሳ ከተማ 2 አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስምንተኛ ሣምንት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከሐዋሳ ከተማ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተለያዩ፡፡
የሀዲያ ሆሳዕናን ግቦች÷ ፀጋዬ ብርሃኑ በ25ኛው እና መለሰ ሚሻሞ በ85ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡
የሐዋሳ ከተማን ግቦች…
የሊጉ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ መካሄድ ይጀምራሉ
አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስታዲየም ብልሽት ተራዝመው የቆዩት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ መካሄድ ይጀምራሉ፡፡
በዚህም መሰረት ረቡዕ ቀን 10 ሰዓት ሀድያ ሆሰዕና ከሀዋሳ ከነማ ጨዋታቸውን ሲያደርጉ÷ ምሽት 1…
የፕሪሚየር ሊጉ 7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘሙ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላልተወሰነ ጊዜ መራዘማቸው ተገለጸ።
ጨዋታዎቹ በድሬዳዋ ወቅታዊ የአየር ንብረት ምክንያት የመጫወቻ ሜዳው ለማጫወት ምቹ ባለመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘማቸው ተገልጿል።
በዚህ…
ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት የቻለበትን ውጤት አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት የቻለበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡
7ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል።
10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 በማሸነፍ በሊጉ…
የዛሬ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል::
በዚህም 10 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች…
አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ በአቦት ወርልድ ማራቶን ደረጃ በሴቶች ቀዳሚ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ በአቦት ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ የደረጃ አወጣጥ መሰረት በሴቶች ቀዳሚ ሆናለች፡፡
ደረጃው የወጣው በ6 ዋና ዋና የማራቶን ውድድር ማለትም በበርሊን፣ በለንደን፣ በቦስተን፣ በቶኪዮ፣ በቺካጎ እና በኒውዮርክ የማራቶን…
በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
ዛሬ ቀን 10 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ሁለት ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
በባህርዳር ደካማ…
በጥሎ ማለፉ ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ እንዲሁም ባየር ሙኒክ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዕጣ ድልድል ይፋ ሆኗል።
ከየምድባቸው 1ኛ እና 2ኛ ሆነው ያጠናቀቁ ቡድኖችን በሚያገናኘው ጥሎ ማለፍ 16 ቡድኖች ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል የደርሶ መልስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
የአምናውን የውድድሩ…
በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በአሜሪካ በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን በወንዶች አትሌት ሹራ ቂጣታ 2 ሰዓት ከ8 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ በመግባት አሻነፊ ሰሆን፥ በሴቶች አትሌት…