Browsing Category
ስፓርት
ሞሮኮ እና ክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ካናዳን 2 ለ 1 በማሸነፍ እና ክሮሺያ ያለምንም ግብ ከቤልጂየም ጋር አቻ በመለያየት ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡
ሞሮኮ ከምድቧ 7 ነጥብ በመያዝ በቀዳሚነት እንዲሁም ክሮሺያ ደግሞ አምስት ነጥብ በመያዝ ነው ጥሎ ማለፉን…
በዛሬው የዓለም ዋንጫ ጀርመን ከኮስታሪካ የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ ዛሬ ከምድብ አምስት እና ስድስት ወደ ጥሎ ማለፉ የሚቀላቀሉ ቡድኖችን የሚለዩ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡
በዚህም መሰረት በምድብ አምስት ጀርመን ከኮስታሪካ ምሽት አራት ሰዓት ላይ የሚደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ…
ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።
ማምሻውን 12 ሰአት በተካሄደው ጨዋታ ፈረንሳይ በቱኒዚያ 1 ለ 0 ብትሸነፍም ምድቡን እየመራች ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች።
ከዴንማርክ የተጫወተችው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ ለሚሳቱፉበት የቻን ውድድር ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
በአሰልጣኝ ወበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አልጄሪያ ላይ ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማለፉ…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱን ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው፡፡
እንደ ሚረር እና ደይሊ ሜይል ዘገባ ሮናልዶ በአመት 173 ሚሊየን ዩሮ ይከፈለዋል የተባለ ሲሆን ይህም ሮናልዶን…
አርጀንቲና የዓለም ዋንጫ ቆይታዋን የሚወስነውን ወሳኝ ጨዋታ ምሽት ታደርጋለች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ዛሬ የምድብ ሦስት እና አራት የመጨረሻ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡
በምድብ አራት ቱኒዚያ ከፈረንሳይ እንዲሁም አውስትራሊያ ከዴንማርክ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
በምድብ አራት ፈረንሳይ ስድስት ነጥብ በመያዝ…
በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል እና ኔዘርላንድስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ምሽት 12 ሰዓት ኔዘርላንድስ ከኳታር እንዲሁም ሴኔጋል ከኢኳዶር ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በጨዋታው አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ኢኳዶርን 2 ለ 1 አሸንፋለች፡፡
በተመሳሳይ ሰዓት በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኔዘርላንድስ ኳታርን 2 ለ 0…
የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ኢራን እና አሜሪካ ከ24 ዓመታት በኋላ በዓለም ዋንጫ ዛሬ ይፋለማሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ኢራን እና አሜሪካ ከ24 ዓመታት በኋላ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በዛሬው ዕለት ይፋለማሉ፡፡
በምድብ ሁለት የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ አያቶላዎቹ ኢራን እና የፖለቲካ ባላንጣዋ አሜሪካ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአል ቱማማ ስታዲየም…
ብራዚል ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ብራዚል እና ስዊዘርላንድ ምሽት ላይ የምድብ ሁለት ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ብራዚል ስዊዘርላንድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በምድቡ ያላትን ነጥብ ወደ ስድስት ከፍ አድርጋለች፡፡
ውጤቱን ተከትሎም ከፈረንሳይ…
አዝናኙ የካሜሩን እና የሰርቢያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድራማዊ ትዕይንት ያስተናገደው የካሜሩን እና የሰርቢያ ጨዋታ 3 አቻ ተጠናቋል፡፡
በጨዋታው ካሜሩን በሰርቢያ ብልጫ ተወስዶባት 3 ለ 1 ስትመራ ብትቆይም በቪንሰንት አቡበከር እና ቺፖ ሞቲንግ ሁለት ጎሎች ታግዛ አቻ መሆን ችላለች።
የካሜሩንን…