Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት የተጫወተው ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፉአድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች አዲስ አዳጊውን ለገጣፎ ለገዳዲን በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠባቂው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲልን የአሸናፊነት ጎል ታፈሰ ሰለሞን በ 42ኛው ደቂቃ ከሳጥን ውጭ የግል ብቃቱን ተጠቅሞ አስቆጥሯል። በጨዋታው የአፄዎቹ ተከላካይ ሰኢድ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያውን ብቸኛ ጎል…

በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀደም ሲል በምሳ ሰዓት ጨዋታቸውን ያደረጉት ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ላውረንስ ላርቴ…

በፕሪሚየርሊጉ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት  በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ጨዋታውንያደረገው መቻል በእስራኤል እሸቱ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ…

አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ትናንት ምሽት በለንደኑ ክለብ ፉልሃም ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 መሸነፉን ተከትሎ ነው አሰልጣኙን ያሰናበተው። ጄራርድ በፈረንጆቹ 2021…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ብቸኛ ጎል መስፍን ታፈሰ በ20ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት የተደረገው የአርባ ምንጭ ከተማ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ባህርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተካታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ቀን 7 ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ጎሎች…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል፡፡ በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማን ለሻምፒዮናነት ያበቁት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በዘንድሮው የውድድር አመት አስከፊ የሚባል አጀማመር ላይ የሚገኘውን ሲዳማ…