Browsing Category
ስፓርት
በብራዚል እና አርጀንቲና የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው
በብራዚል እና አርጀንቲና በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ እና በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄዱ የግማሽ ማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በወንዶች የግማሽ ማራቶን…
ኦሮሚያ ክልል እና ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮን ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ክልል እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ክልሎች እና ክለቦች ሻምፒዮን ሆነዋል፡፡
በክልሎች ሻምፒዮና መካከል በተደረገ የፍጻሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ክልልን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት መርታቱን ተከትሎ…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 1 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቋም መለኪያ ጨዋታ ከኡጋንዳ አቻው ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 1 ለ 0 አሽንፏል፡፡
የብሄራዊ ቡድኑን የአሸናፊነት ጎል የፋሲል ከነማው የመሐል ተጫዋች በዛብህ መለዮ 93ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡
ሁለቱ…
ለእግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራርነት የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ አስፈፃሚው ኮሚቴ ከታዩ በኋላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንት እና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆነዋል፡፡
በዚህም መሰረት 32 የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ አባለት ለመጨረሻ እጩነት ሲቀርቡ÷ 3 እጨዎች ደግሞ ለእግር…
የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል፡፡
በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ውድድር ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ተደልድላለች።
ኢትዮጵያ ይህን ዙር የምታልፍ ከሆነ በሁለተኛው…
አቡበከር ናሰር ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጠረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አቡበከር ናሰር ለደቡብ አፍሪካው ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል፡፡
በአሬና ስታዲየም በተደረገው የሰንዳውንስ እና የካይዘር ቺፍስ ጨዋታ አቡበከር በ76ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ በመግባት ነው ለክለቡ…
ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሄደ፡፡
በሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የባህልና ስፖርት…
በሻምፒዮናው 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው፡፡
በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው…
በሻምፒዮናው 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገባ፡፡
በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የልዑካን ቡድኑ÷…
ዋልያወቹ በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚያደርጉበት ቀንና ቦታ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ቀናት እና ቦታ ይፋ ሆኗል፡፡
በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ ባለሜዳ የምትሆን ሲሆን÷ በዚህም ነሐሴ 20 ቀን…