Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣…

ዋሊያዎቹ በቻን ማጣሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ከሩዋንዳ አቻው ጋር 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይቷል፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጫወታውም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ…

“ማሜሎዲ ሳንዶውንስ”ን ለተቀላቀለው አቡበከር ናስር አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካውን ማሜሎዲ ሳንዶውንስ የተቀላቀለውን ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር አቀባበል አደረጉለት፡፡ በአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በደቡብ አፍሪካ…

የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የቻን ማጣሪያ ጨዋታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ጨዋታውን እያካሄደ ነው፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የመልሱ ጨዋታ ከቀናት በኋላ በሩዋንዳ …

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ዛሬ ከሩዋንዳ ጋር ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

በቻምፒየንስ ሊጉ ባየርሙኒክ እና ባርሴሎና በሞት ምድብ ተገናኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ምሽት ላይ በተካሄደው ድልድል ምድብ ሶስት የሞት ምድብ ሆኗል። ባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ኢንተር ሚላን እና ቪክቶሪያ ፕለዘን ያገናኘው ምድብ ታላላቅ ቡድኖችን እርስ በእርስ…

ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ላለበት የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ፡፡ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ለሚኖራት የደርሶ መልስ ጨዋታ ዝግጅት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ክለቦች ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ከዩጋንዳው ሺ ኮርፖሬት ጋር ባደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 2 ለ 1 ተሸንፎ  ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀርቷል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዳሜ ነሐሴ 21 ቀን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ታንዛንያ አቀና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ታንዛንያ አቅንቷል፡፡ ዋልያዎቹ በአገር ውስጥ ሊግ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ በሚሳተፉበት የአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን)  ጨዋታ ከሩዋንዳ አቻቸው ጋር  የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ነው  …

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2014 በጀት ዓመት ለነበረው ውጤታማ ጊዜ ከጎኑ ለነበሩ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…