Browsing Category
ስፓርት
በኦሪገን ኢትዮጵያ በጉዳፍ ፀጋይ 4ኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶቾ 5 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይ ለኢትዮጵያ 4ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች።
ዳዊት ስዩም ሶስተኛ በመውጣት የነሃስ ሜዳሊያ አስገኝታለች።
ውድድሩን ለተሰንበት ግደይ አምስተኛ በመውጣት…
የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ውድድር ዛሬ ሌሊት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ውድድር ዛሬ ሌሊት ይካሄዳል፡፡
18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሜሪካ ኦሪገን መካሄዱን ቀጥሏል፡፡
በዚህም ዛሬ ሌሊት 10፡25 የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ሩጫ…
በሴቶች 800 ሜትር ግማሽ ፍጻሜ ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ሌሊት 10 ሰዓት ከ35 ላይ ይካሄዳል፡፡
በውድድሩ አትሌት ደርቤ ወልተጂ፣ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ እና አትሌት ሀብታም አለሙ ይሳተፋሉ፡፡…
ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔ የካፍ የዓመቱ ምርጥ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የቀድሞው የሊቨርፑል ኮከብ እና የአሁኑ የባየር ሙኒክ አዲስ ፈራሚ ሳዲዮ ማኔ የካፍ የዓመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል፡፡
ሳዲዮ ማኔ በክለቡ ሊቨርፑል ማራኪ የውድድር ዓመት ከማሳለፉ በተጨማሪ÷ ሀገሩ ሴኔጋል የአፍሪካ…
በወንዶች 5 ሺህ ሜትርና በሴቶች 800 ሜትር ስድስት ኢትዮጵያውያን ማጣሪያን አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወንዶች 5 ሺህ ሜትርና በሴቶች 800 ሜትር ስድስት ኢትዮጵያውያን ማጣሪያን አለፉ።
የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ከምድብ 1 አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ13:24.44 በሆነ ሰዓት 3ኛ ሆኖ በመግባት ቀጥታ ሲያልፍ አትሌት በ13:24.77 በሆነ ሰዓት…
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሶስት ውድድሮች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የወንዶች 800 ሜትር ግማሽ ፍጻሜ ውድድር ንጋት 11 ሰአት ላይ ይካሄዳል፡፡
በ800 ሜትር የወንዶች ግማሽ ፍጻሜ ውድድር አትሌት ቶሎሳ ቦደና ይሳተፋል፡፡
ሌሊት 10 ሰዓት ከ10…
በ3 ሺህ የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያ የብርና ነሐስ ሜዳልያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ንጋት ላይ በተካሄደ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች አገኘች።
አትሌት ወርቅውሃ ጌታቸው የብር እና መቅደስ አበበ የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል።…
ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ለፍጻሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ውድድር ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜው ውድድር አለፉ።
በርቀቱ ኢትዮጵያን ወክለው ከተካፈሉት አትሌቶች ለተሰንበት ግደይ፣ ጉዳፍ ፀጋይ እና ዳዊት ስዩም ማለፋቸውን…
ኢትዮጵያ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍፃሜ በሁለት አትሌቶች ትወከላለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንጋቱ 11 ሰዓት ከ45 ላይ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡
በፍጻሜው መቅደስ አበበ እና ወርቅውሃ ጌታቸው ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ።
በሌላ በኩል ከሌሊቱ 8 ሰዓት ከ25 ላይ የ5 ሺህ…
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ 2ኛ ላይ ተቀምጣለች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሬጎን እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ 2ኛ ስፍራን ይዛለች፡፡
በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ እስካሁን ሶስት የወርቅ እና ሶስት የብር ሜዳሊያ በማምጣት ነው ከአሜሪካ ቀጥላ…