Browsing Category
ስፓርት
ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር ያካሂዳል፡፡
የመልስ ጨዋታው ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል መባሉን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን…
በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ድል ተቀዳጁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልግሬድ በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ምሽት 4:35 ላይ በሴቶች ምድብ የተደረገው የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ድል ተቀዳጅተዋል።
በ1 ሺህ 500 ሜትር…
በቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ሺህ 500 ሜትር የቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ ማለፍ ችለዋል፡፡
በወንዶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ ታደሰ ለሚ 3 ደቂቃ ከ 38 ሰከንድ በመግባት ማጣሪያውን አንደኛ ሆኖ…
በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በለምለም ሀይሉ የመጀመሪያዋን ወርቅ አገኘች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በለምለም ሀይሉ የመጀመሪያውን ወርቅ አግኝታለች።
ማምሻውን በተካሄደ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ ለምለም ሀይሉ 8:41.82 በሆነ ሰዓት በመግባት አንደኛ በመሆን ወርቅ…
ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን መደበኛ የንግድ ልውውጥ እንደምታስቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን መደበኛ የንግድ ልውውጥ እና የኢኮኖሚ ትብብር እንደምታስቀጥል ገልጻለች፡፡
የቻይና ንግድ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን በእኩልነት፣ በጋራ ጥቅም እና መከባበር…
በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮን በ1 ሺህ 500 ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰርቢያ እየተካሄደ ባለው 1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል፡፡
በ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ ላይ የተሳተፉት አክሱማዊት አምባዬ፣ ሒሩት መሸሻና ጉዳፍ ፀጋይ ውድድራቸውን…
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል።
በዚህ መሰረትም፡-
ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ
ቪያሪያል ከባየርን ሙኒክ
ማንቼስተር ሲቲ ከአትሌቲኮ ማድሪድ
ቤኔፊካ…
ቡና ባንክ ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ጋር የተፈራረመውን የዘላቂ አጋርነት ስምምነት አደሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ባንክ እና በቡና ስፖርት ክለብ መካከል በ2013 ዓ.ም የተፈረመውና የመቆያ ጊዜው የተጠናቀቀው የዘላቂ አጋርነት ስምምነት እንዲራዘም ስምምነት ላይ በመደረሱ ለአንድ ዓመት ታድሷል።
ስምምነቱ በቡና ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ…
የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር የፊታችን አርብ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር በሰርቪያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ ይካሄዳል።
ውድድሩ የፊታችን አርብ ጀምሮ እሁድ የሚጠናቀቅ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት በየሁለት ዓመቱ በሚደረገው መርሃ ግብር ላይ ይሳተፋሉ።…
በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ18ኛ ጊዜ በሚካሄደው የሰርቢያ-ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና
ለሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ምሽት አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል።
በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የባህልና ስፖርት…