Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ የ60 ሚለየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳማ ከተማ ከተለያዩ ኩባንያዎች ጋር የ60 ሚለየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ ከአንበሳ ቢራ እና ዋሊን ቢራ አምራች ኩባንያ ጋር የስፖንሰር ሺፕ…

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከኮሞሮስ አቻው ጋር ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከኮሞሮስ አቻው ጋር ነገ የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርግ ተገለጸ። የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ 10 ሺህ 725 ተመልካቾች በሚያስተናግደው “ስታድ ኦምኒስፖርትስ ደ ማሉንዚ”…

51ኛው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የፊታችን መጋቢት 19 ጀምሮ በሃዋሳ ይካሄዳል

  አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከመጋቢት 19 እስከ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።   በሻምፒዮናው ላይ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮች፣…

በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ። የልዑካን ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ እና…

የኢትዮጵያ የወንዶች የቮሊቦል ጥሎ ማለፍ ውድድር መጋቢት 15 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የወንዶች የቮሊቦል ጥሎ ማለፍ ውድድር መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም በሚካሄደው ውድድር ወላይታ ዲቻ፣ ሙገር ሲሚንቶ፣…

የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከአለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከአለም አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የሩጫ ዓይነቶች በሁለቱም ፆታ 4 ወርቅ፣ 3 ብር እና 2 ነሃስ በድምሩ 9 ሜዳሊያዎችን…

በዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ 4ኛ የወርቅ ሜዳሊያዋን በሳሙኤል ተፈራ አግኝታለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር በመጨረሻው ቀን ከምሽቱ 2፡35 ላይ በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ሩጫ ሳሙኤል ተፈራ አንደኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል። ቀደም ብሎ…

ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር ተጫውቷል፡፡ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ከዩጋንዳ አቻቸው ጋር አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡…

አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ ኒውዮርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች፡፡ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በኒውዮርክ ከተማ በተካሄደው ዩናይትድ ኤርላይንስ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር አሸንፋለች። አትሌቷ…

በቤልግሬድ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ3 ሺህ ሜትር አሸናፊ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ እየተካሄደ ባለው የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በወንዶች 3 ሺህ ሜትር የተወዳደሩት አትሌት ሰለሞን ባረጋ እና ለሜቻ ግርማ፥ የወርቅና ብር ሜዳሊያዎች ለሃገራቸው…