Browsing Category
ስፓርት
ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች።
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን ባገኘው የሴቶች 3ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያን በብቸኝነት…
ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች።
ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያውን በአትሌት ታደሰ ወርቁ አማካኝነት ያገኘች ሲሆን…
ዛሬ በሚካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በሁለተኛ ቀን ውሎው ኢዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው የፍጻሜ ውድድሮች ይጠበቃሉ፡፡
በዚህም በ5000 ሜትር አዲሱ ይሁኔ እና መብራቱ…
አትሌት ታደሰ ወርቁ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000ሜ የወንዶች ሩጫ የወርቅና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች፡፡
በውድድሩ ኢትዮጵያን የወከሉት አትሌት ታደሰ ወርቁ እና አትሌት አሊ አብዱልመናን…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ተሳትፎ አስፈላጊውን መመዘኛ ላሟሉ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ሽኝት አደረጉ።
ፕሬዚዳንቷ የአካል ጉዳተኛ መሆን ማነስ ያለመሆኑን ጠቅሰው የሀገራቸው ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደርጉ…
በቶኪዮ የፓራኦሊምፒክ ጨዋታዎች ተመልካቾች በስቴዲየም አይታደሙም
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የፓራ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ያለ ተመልካች እንደሚካሄዱ አስተባባሪዎች አስታወቁ።
ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት መጨመር ጋር ተያይዞ ቫይረሱን ለመቆጣጠር ጃፓን ከፍተኛ ችግር ውስጥ በመውደቋ ተመልካቾች ጨዋታዎችን በአካል ተገኝተው አይታደሙም…
ለአትሌቶች እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል መንግስት በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ሜዳልያ ላስገኙ አራቱ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ ።
ለሰለሞን ባረጋ 500ሺህ ብር፣ 10ሺህ ካሬሜትር በወልቂጤ ከተማ የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲሁም የማዕረግ እድገት…
ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥትና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል እንደሚከናወን ተገለፀ።
የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ የሺዋስ አለሙ ፥ መንግስት በትግራይ ክልል ህግን ለማስከበር እያደረገ ላለው…
በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አቀባበል ተደርጎለታል::
ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው አቀባበል የተደረገለት ።…
ብራዚል በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች እግር ኳስ አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች እግር ኳስ አሸናፊ ሆነች።
በፍጻሜው ከስፔን ጋር የተገናኘችው ብራዚል ጨዋታውን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ በተጨማሪ 30 ደቂቃዎች ብራዚል…