Browsing Category
ስፓርት
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፉሳም ከተማ ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሮኗ ባፉሳም ከተማ መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ።
ዋልያዎቹ ያለፉትን ሀያ ቀናት የቆዩበት ያውንዴ ከተማን በመልቀቅ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ የሚያከናውኑበት ባፉሳም ከተማ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት…
በቀጣዩ አመት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ እስከ ሀምሌ ባሉት ጊዜያት እንደሚካሄድ ካፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 23 2023 ድረስ እንደሚካሄድ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌድሬሽን/ካፍ አስታውቋል።
በቀጣይ አመት በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው አህጉራዊው ውድድር ከዚህ በፊት ከሚደርግበት…
12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረዉ 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት በአራዳ…
ካፍ የቱኒዚያን ይግባኝ ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አወዛጋቢ የዳኝነት ስርዓት በተስተዋለበት የማሊ እና ቱኒዚያ ጨዋታ ቱኒዚያ ያቀረበችውን ይግባኝ ዉድቅ ማድረጉን ካፍ አስታውቋል።
የጨዋታው የመሀል ዳኛ ጃኒ ሲካዝዌ ጨዋታው ከተጀመረ ጀምሮ አወዛጋቢ ውሳኔዎችን ከመወሰን በተጨማሪ፥ የ90 ደቂቃ መደበኛ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን አቻው 4 ለ1 ተሸነፈ፡፡
በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት የምድቡን ሁለተኛ…
ዛሬ ምሽት ዋሊያዎቹ ከካሜሩን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከካሜሩን አቻው ጋር ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋል፡፡
በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ተጠባቂ የምድቡን ሁለተኛ…
ያሬድ ባየህ ብሔራዊ ቡድኑ ከቡርኪና ፋሶ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይሰለፋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ያሬድ ባየህ ከአንድ ጨዋታ ቅጣት በኋላ ለብሔራዊ ቡድኑ እንደሚሰለፍ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ገለፀ፡፡
የብሔራዊ ቡድኑ ተከላካይ ያሬድ ባየህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቬርዴ ጋር ባደረገው ጨዋታ 12 ኛው…
ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ
አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጀመረ።
የፖን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር ተተኪ ስፖርተኞችን ለመፍጠር ዕድል እንደሚሰጥ ተገልጿል።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታዎች…
በአፍሪካ ዋንጫ ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡
በዚህም ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያዋን ሶስት ነጥብ አስመዝግባለች፡፡
የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቦፋል በ82ኛው ደቂቃ…
በአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኬፕ ቬርዴ ጋር አድርጓል።
በውጤቱም ኢትዮጵያ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፋለች።
በጨዋታው ጅማሬ ላይ ባዬ ያሬድ በቀይ ካርድ መውጣቱን ተከትሎ ዋልያዎቹ በጎዶሎ ተጫውተው…