Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ጥሩ ቡድን ይዘን ለመቅረብና ማንነታችንን ለማሳየት ተዘጋጅተናል – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ ጌታነህ ከበደ ኢትዮጵያ ከኬፕ ቨርዴ ጋር ከምታደርገው ጨዋታ ቀደም ብሎ ዛሬ የቡድኑን ዝግጅት እና ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ፥ ከሶስት…

ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከታንዛኒያ አቻው ጋር ኢትዮጵያን ወክሎ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል ለ28…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጨዋታ ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እሁድ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ከኬፕ ቨርዴ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታ ልምምዱን በተጠናከረ ሁኔታ ማከናወኑን ቀጥሏል። በዛሬው የልምምድ መርሐ ግብር ላይም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ አቶ…

በጣሊያን በተካሄደ አገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ቱር አካል በሆነውና በጣሊያን በተደረገው አገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር አትሌት ዳዊት ስዩምና ይሁኔ አዲሱ በሁለቱም ፆታዎች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች 10 ኪሎ ሜትር ይሁኔ አዲሱ በ28 ደቂቃ ከ39 ሰከንድ…

12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል በጃን ሜዳ መካሄድ ጀምሯል። በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው፤ የባህል ስፖርቶች ለዘመናዊ ስፖርት መሰረት…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ ከዚህ ቀደም በተፈጠረው የአሰራር ክፍተት ምክንያት ከኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚነት ታግደው የቆዩት ወይዘሮ ሶፍያ አልማሙን…

የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ውድድርን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ሪከርድ በመስበር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድርን በሪሁ አረጋዊና እጅጋየሁ ታዬ ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፉ፡፡ በፈረንጆቹ የ2021 የመጨረሻዋ ቀን በስፔን ባርሴሎና በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር…

ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ሱዳንን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል። በካሜሩን ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል።…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው አፍሪካ መፅሔት በፈረንጆቹ 2021 ተፅዕኖ ፈጣሪ ነበሩ ካላቸው 100 አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ተካተተች፡፡ በስፖርቱ ዘርፍ ከተመረጡ ተፅጽኖ ፈጣሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ ቀዳሚ…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባከናወነው 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ አጀንዳዎች ቀርበው ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጉባዔውን የመሩት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ፍትህ ወልደ ሰንበት (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዞን አምስት እጅ ኳስ ሻምፒዮና…