Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። የስፖርት ማህበሩ ተወካዮች ቡድን የተለያዩ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁሶችን  በከተማው በመገኘት  ለከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ለአቶ…

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ እንዲደርስ እየተሰራ ነው  – የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ ደርሶ አብሮነትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር “አብሮነታችን ለሀገራችን…

በውሃ ስፖርቶች ሲሰጥ  የቆየው የአንደኛ  ደረጃ   የአሰልጣኝነት  ስልጠና  ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ  ውሃ  ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከኦሮሚያ  ውሃ ዋና ስፖርቶች  ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር  ከጥር 26 እስከ የካቲት  4 ቀን 2013 ዓ. ም በኦሮሚያ  ክልል በቢሾፍቱ ከተማ ሲሰጥ  የቆየው የአንደኛ  ደረጃ   የአሰልጣኝነት  ስልጠና …

ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ሲመሩ ከቆዩት ፍስሐ ጥዑመልሳን ጋር ተለያይቷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ያለፉት ወራትን ቡድኑን እየመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን በዛሬው ዕለት ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ፡፡ ሃላፊው ከዚህ በፊት”ሴቶች ብዙ ያወራሉ” በማለት ሴቶችን ባልተገባ መልኩ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ የ83 አመቱ አዛውንት “ሴት የቦርድ ሃላፊዎች ያሉበት ስብሰባ ብዙ ጊዜ ይወስዳል”…

ሲዳማ ቡና ገብረ መድህን ኃይሌን ዋና አሠልጣኝ አድርጎ ቀጠረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አቶ ገብረ መድህን ኃይሌ ዋና አሠልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን የክለቡ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አስታውቋል። ክለቡ ከቀረቡት ዕጩ አሠልጣኞች ጥቆማ መካከል አሠልጣኙ ያላቸውን የረጅም ዓመታት ሥራ ልምድ፣ የሕይወት ተሞክሮ፣…

ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን አሻሻለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳፍ ፀጋይ በሌቪን ፈረንሳይ በተካሄደ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች። አትሌቷ በፈረንጆቹ 2014 አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በካርልስሩህ ያስመዘገበችውን ክብረወሰን በ2 ሰከንድ በማሻሻል ርቀቱን…

ጋቶች ፓኖም ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን አማካይ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚሰለጥነውን ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ። ጋቶች ከግብፁ ክለብ ከሀራስ አልሁዳድ ጋር ቀሪ የውል ጊዜው ሳይቋጭ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፏል። ለፋሲል ከነማ የማሸነፊይ ግቦቹን በዛብህ መላዮና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል። ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ…

ሐድያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐድያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ክለብ ከዚህ በፊት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ምክንያት የዕግድ ውሳኔ ማስተላለፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የሐድያ ሆሳዕና ተጫዋች የሆነው አብዱልሰሚድ አሊ ደሞዝ አልተከፈለኝም በማለት…