Browsing Category
ስፓርት
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ 24 ተጫዋቾችን ጠሩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለ2021ዱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 24 ተጫዋቾችን ጠርቷል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዋልያዎቹ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ ነው።
ተጫዋቾቹ ከ13 የኘሪሚየር ሊጉ ክለቦች…
4ኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ የኢትዮጵያ ችቦ በመቐለ ተለኮሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ 4ኛው ዙር የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ችቦ የመለኮስ ስነስርዓት በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የቶኪዮ…
በሎስ አንጀለስ ማራቶን አትሌት ባየልኝ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በሎስ አንጀለስ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ባየልኝ ተሻገር አሸናፊ ሆኗል።
አትሌት ባየልኝ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ8 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በመግባት አሸናፊ ሆኗል።…
በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተካሂደዋል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊጉን መምራት የሚችልበትን እድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል።
ወልቂጤ ከተማን ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ 1…
ፋሲል ከነማ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት ተረከበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል።
በዚህም አዳማ ከተማን በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የፋሲል ከነማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ።
የፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ዙር ከሁለት ሳምንታት እረፍት በኋላ ነገ እና ከነገ በስቲያ ቀጥሎ የሚካሄድ ይሆናል።
ቅዳሜ ኢትዮጵያ ቡና ከስሁል ሽረ እንዲሁም ፋሲል…
በአፍሪካ የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች ዝግጅት
https://www.youtube.com/watch?v=5RebYINOzA0
ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያይተዋል።
የሃዋሳ ከተማ ቦርድ የቡድኑን የቀድሞ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን በማንሳት ብርሃኑ ወርቁን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት መሾሙን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው…
ቀነኒሳ በቀለ የለንደን ቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርን ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን የተካሄደውን የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርN ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ።
ቀነኒሳ በዛሬው እለት በብሪታኒያዋ ለንደን ከተማ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር 1 ሰዓት 00 ደቂቃ 22 ሰከንድ በሆነ ጊዜ…