Browsing Category
ስፓርት
ብርሃኑ ለገሰ የቶክዮ ማራቶንን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በጃፓን ቶክዮ በተካሄደው የማራቶን ውድደር ኢትዮጵያዊው ብርሃኑ ለገሰ አሸናፊ ሆነ።
ብርሃኑ ውድድሩን 2 ሰዓት ከአራት ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀው።
በማራቶን ሩጫው 38 ሺህ…
የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 124ኛውን የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን ከተማ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።
በአትሌት ፋንቱ ሚጌሶ በተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ላይ ከተለያዩ ክለቦች የመጡ አትሌቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።…
የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን እገዳው ተነሳለት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ።
ፌዴሬሽኑ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የፍትህ አካል ያስተላለፈውን…
የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል።
በዚህ መሰረት
ኢስታንቡል ባሻክሺር ከ ኮፐን ሀገን
ኦሎምፒያኮስ ከ ወልቨርሀፕተን ወንደረርስ
ሬንጀርስ ከ ባየር ሌቨርኩዘን
ዎልፍበርግ ከሻካታር ዶኔስክ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የካቲት 28 ቀን ይጀመራል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2ኛ ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሚጀመሩበትን ጊዜ አስታውቋል።
በዚህ መሰረት የሁለተኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚጀመሩ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል።…
ፌዴሬሽኑ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከውድድር አገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከማንኛውም ውድድር ማገዱን አስታወቀ።
ፌዴሬሽኑ ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጻፈው ደብዳቤ፥ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ ጥር 14 ቀን 2012…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል።
የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70…
ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታን ይመራል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግን ይመራል።
ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው ከሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካ ጋር የሚያደርጉትን የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የሚመራ ይሆናል።
የመጀመሪያው ጨዋታ…
የቀድሞው የካፍ ዋና ፀሀፊ አምር ፋህሚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዋና ፀሀፊ አምር ፋህሚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ግብፃዊው አምር ፋህሚ በካንሰር ህመም ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው፥ በ36 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ፋህሚ ከፈረንጆቹ…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ እና ባህርዳር ከነማ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል።
በዚህም ኢትዮጵያ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ባህርዳር ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል።
ወላይታ ድቻን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው…