Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አቶ ቢኒያም ምሩፅ ይፍጠር የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ቢኒያም ምሩፅ ይፍጠር የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በትናነትናው እለት ፌዴሬሽኑን ለ4 ዓመታት የሚመራውን የፕሬዚዳንት ምርጫ ማካሄዱን የአዲስ አበባ ሰፖርት ኮሚሽን መረጃ…

ከ20 ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ 20ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ውድድር  አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መስጠቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ከታህሳስ 14 እስከ 16 የቆየው ስልጠና የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ እና ልማት ዳይሬክቶሬት መስጠቱ…

የቼልሲው ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር የ11 ሴራሊዮናውያን ህፃናትን የቀዶ ጥገና ህክምና ወጪ ሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 11 ሴራሊዮናውያን ህፃናት በቼልሲው ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር ወጪያቸው ተሸፍኖ የቀዶ ጥገና ህክምና ተደረገላቸው፡፡ በተጫዋቹ ወጪያቸው ተሸፍኖ የቀዶ ጥገና ህክምና የተደረገላቸው ህፃናት የከንፈር መሰንጠቅ፣ በቃጠሎ የተጎዱ እና በሰውነት አካላቸው…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጨረሻ አንድ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ባካሄዱት በዚህ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ…

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ፣ ሰበታ፣ ባህር ዳርና ፋሲል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እለት ተካሂደዋል። በዚሁ መሰረት ውጤቶቹም፦ ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬ ደዋ ከተማ ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70 እንድርታ ወልዋሎ አዲግራት…

ካርሎ አንቸሎቲ የኤቨርተን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ኤቨርተን ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲን በ4 ዓመት ከግማሽ ኮንትራት ነው የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ የቀጠረው።…

አርቴታ አርሰናልን በአሰልጣኝነት ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አርሰናል ሚካኤል አርቴታን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ክለቡ የቀድሞ አማካዩን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር ለማንቼስተር ሲቲ በሚሰጠው የካሳ ክፍያ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሱም ነው የተነገረው።…

የኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞችን ይፋ አድርጓል። የአሰልጣኞቹ ምርጫ እና ምደባ በእግር ኳስ ልማት ምክትል ፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ በሴቶች እግር ኳስ ልማት፣…

አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የእግር ኳስ ማህበር/ሴካፋ/ መደበኛ ጠቅላላ…

የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ የእርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3000 ሜትር መሰናክል፣ የእርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር እየተካሄደ ነው። አትሌቲክስ ውድድሩ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም መካሄድ መጀመሩን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው መረጃ…