Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አርሰናልና ክሪስታል ፓላስ ዛሬ ምሽት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል በሜዳው ኤሚሬትስ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ክሪስታል ፓላስን ያስተናግዳል። በ66 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አርሰናል ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማስጠበቅ ከጨዋታው ሙሉ…

“የአሮን ራምሴ እርግማን “

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዌልሳዊው ኢንተርናሽናል የአርሰናል የቀድሞ አማካኝ ተጫዋች አሮን ራምሴ ግብ በሚያስቆጥርባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ አንድ የዓለማችን ገናና ሰው በሠዓታት ልዩነት ሕይዎቱ ያልፋል፡፡ ይህን አጋጣሚ በተደጋጋሚ ያስተዋሉ ጋዜጠኞችም፤ “የአሮን ራምሴ…

ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በለንደን ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታውቋል፡፡ በሩጫ ሕይወቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚደግፉትና ለሚያበረታቱት አድናቂዎች ምስጋናውን ያቀረበው አትሌት ቀነኒሳ÷ አሁን ላይ…

የዞን አምስት ወርልድ ቴኳንዶ ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የዞን አምስት ወርልድ ቴኳንዶ ውድድር መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው ይህ ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እየተካሄደ ነው። ውድድሩ በጁንየር፣ በካዴትና በሲንየር…

ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ወደ ፕርሚየር ሊጉ አደጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ለ2025/26 የውድድር ዓመት ከሻምፒዮን ሺፕ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ዛሬ በተደረገ የሻምፒዮን ሺፕ ጨዋታ በርንሌይ ሼፍልድ ዩናይትድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ውጤቱን…

ባሕርዳር ከተማ መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ መቐለ 70 እንደርታን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የባሕርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ቸርነት ጉግሳ እና አቤል ማሙሽ በተመሳሳይ ሁለት ሁለት ግቦችን ከመረብ…

መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን ሁለቱንም የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቅቆ በተጨመረ ደቂቃ እና በ49ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።…

አርሰናል ሲያሸነፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ከሜዳው ውጪ ኢፕስዊች ታውንን ሲያሸንፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል ኢፕስዊች ታውንን 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡…

ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች፤ ቢንያም ፍቅሩ (2) እና አብዱ ሳሚዮ ሲያስቆጥሩ፤ ወልዋሎ ዓዲግራት…