Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አርሰናል፣ ዎልቭስ እና ብራይተን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 12 ሠዓት ላይ አምሥት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም በሜዳው አርሰናል ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ÷ ሳካ፣ ፓርቴ እና ንዋንሪ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ እንዲሁም ዎልቭስ…

አርባ ምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የአርባ ምንጭ ከተማን ግቦችም በፍቅር ግዛው በ22ኛው እና አሕመድ ሁሴን በ48ኛው ደቂቃ ከመረብ…

ቼልሲ ሌስተር ሲቲን በሜዳው አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲን በሜዳው ያስተናገደው ሌስተር ሲቲ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የቼልሲን ግቦች ኒኮላስ ጃክሰን በ15ኛው እንዲሁም ኤንዞ ፈርናንዴዝ በ75ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ እንዲሁም የሌስተር ሲቲን ብቸኛ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መልስ በዛሬው ዕለት በደጋፊዎች ዘንድ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዚህም መሠረት ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኤቲሃድ የሰሜን ለንደኑን ቶተንም ሆትስፐርስ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ…

ሊዮኔል ሜሲ በዓለም አቀፍ ጨዋታዎች የግብ እድሎችን አመቻችቶ የማቀብል ክብረወሰንን ተጋራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጅንቲናዊው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ በዓለም አቀፍ ጨዋታዎች 58 የግብ እድሎችን አመቻችቶ የማቀብል ክብረወሰንን ከቀድሞው አሜሪካዊ አጥቂ ላንደን ዶንቫን ጋር ተጋርቷል፡፡ ሜሲ ትላንት ምሽት በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አርጀንቲና ፔሩን 1 ለ 0 ባሸነፈችበት…

ፔፕ ጓርዲዮላ በማቺስተር ሲቲ ለመቆየት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲ አሰልጣኝ ጆሴፍ ፔፕ ጓርዲዮላ በክለቡ ለቀጣይ አንድ ዓመት የሚያቆየውን የውል ማራዘሚያ ለመፈረም መስማማቱ ተነገረ፡፡ የ53 ዓመቱ ስፔናዊ አሰልጣኝ በፈረንጆቹ 2016 ማንቼስተር ሲቲን ከተቀላቀል ወዲህ ስድስት የፕሪሚየር ሊግ…

ዋሊያዎቹ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክን 2 ለ 1 አሸንፋለች፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሠዓት ላይ ኬንሻሳ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም የተደረገ ሲሆን÷ ዋሊያዎቹ በበረከት ደስታና…

ኢትዮጵያ የመጨረሻ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዋን ዛሬ ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክን ትገጥማለች፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሠዓት ላይ ኬንሻሳ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል መባሉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን መረጃ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የታንዛኒን ብሔራዊ ቡድን ሳይመን ሀፒጎድ ምሱቫ እና ፋይሰል ሳሉም አብደላ…

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ዛሬ ጨዋታዋን ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች። ጨዋታው ምሽት 1  ሠዓት ላይ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።