Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን በጄክ ፖውል ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ አሜሪካዊ የከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ጄክ ፖውል ጋር ባደረገው ግጥሚያ ተሸንፏል፡፡ ታይሰን ዛሬ ማለዳ ያደረገው ግጥሚያ ራሱን ከፕሮፌሽናል ውድድር ካገለለ ከ19 ዓመታት በኋላ የተከናወነ ነው፡፡ የግጥሚያውን…

ፖል ፖግባ በ2025 ወደ ሜዳ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ ከቅጣት መልስ በፈረንጆቹ 2025 ወደ እግር ኳስ ሜዳ እንደሚመለስ ተገለፀ፡፡ የ31 ዓመቱ አማካይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ጁቬንቱስ ካቀና በኋላ የተከለከለ ንጥረ ነገር ተጠቅሞ መገኘቱን ተከትሎ ለአራት አመታት…

ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ቴክሳስ አርሊንግተን ይካሄዳል፡፡ ከዓመታት በፊት ቀጠሮ በተያዘለት ፍልሚያ የዓለም የቦክስ ባለታሪኩ ማይክ ታይሰን እና…

አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ የ2024 ተስፋ ከሚጣልባቸው ሦስት ሴት አትሌቶች ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ የ2024 ተስፋ ከሚጣልባቸው ሦስት ሴት አትሌቶች ውስጥ ተካትታለች፡፡ በዘንድሮ የዓለም አትሌቲክስ ምርጥ ከ20 ዓመት በታች ወይንም ተስፋ የሚጣልባቸው አትሌቶችን የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስተዋውቋል፡፡ በዚህም አትሌት…

ሩድ ቫኒስትሮይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆላንዳዊው የቀድሞ የእግር ኳስ ኮከብ ሩድ ቫን ኒስትሮይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ በሁለት ዓመት የኮንትራት ውል የማንቼስተር ዩናይትድ ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን መስማማቱ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ሌስተር ሲቲን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት በሜዳው ሌስተር ሲቲን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሌላ በኩል ቶተንሃም ሆትስፐር በኢፕስዊች ታውን 2 ለ…

ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸንፏል፡፡ ምሽት 2፡30 በተደረገው ጨዋታ ብራይተን ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የብራይተንን ግቦች ዣኦ ፔድሮ እና ማት…

ዎልቭስ፣ ብሬንት ፎርድና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዎልቭስ፣ ብሬንት ፎርድና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረጉ 4 ጨዋታዎች ዎልቭስ ሳውዝ ሃፕተንን፣ ፉልሃም ክሪስታል ፓላስን…

ዋሊያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከሁለት ሳምንት በኋላ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንበ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ እና ሥድስተኛ የምድብ ጨዋታዎቹን ያደርጋል፡፡ በወጣው መርሐ-ግብር መሠረትም ዋሊያዎቹ ሕዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከታንዛኒያ አቻቸው ጋር እንደሚጫወቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ጎልም ሰመረ ሃፍተይ በ48ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ…