Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ዙር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ። ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የቤልጂየሙ ክለብ ብሩጅ ከእንግሊዙ አስቶንቪላ፤ እንዲሁም የዩክሬኑ ሻካታር ዶኔስክ ከስዊዘርላንዱ ያንግ ቦይስ ጋር ይጫወታሉ፡፡…

የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ሪያል ማድሪድ ከኤሲሚላን እና ሊቨርፑል ከባየርሊቨርኩሰን የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የሆላንዱ ፒኤስቪ ከስፔኑ ዢሮና እንዲሁም የስሎቫኪያው…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ጳውሎስ መርጊያና በረከት ደስታ ከመረብ አሳርፈዋል። ይህን…

በኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ53ኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀረ። በወንዶች ታምራት ቶላና አዲሱ ጎበና የተወዳደሩ ሲሆን አትሌት ታምራት ቶላ 2:08:12 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን 4ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል። በተመሳሳይ…

ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት በመለያየት ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተመጣጣኝ የሆነ እንቅስቃሴ ታይቷል። የፕሪሚየር ሊጉ…

በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ሲቲ ሲሸነፍ ሊቨርፑል አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሊጉ መሪ ማንቼስተር ሲቲ ሲሸነፍ ሊቨርፑል ድል ቀንቶታል፡፡ ወደ ቫይታሊቲ ስታዲየም ያቀናው የሊጉ መሪ ማንቼስተር ሲቲ በቦርንማውዝ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ ለቦርንማውዝ ግቦቹን ሴሜኞ እና…

አርሰናል በኒውካስል ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የገጠመው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የኒውካስል ዩናይትድን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አሌክሳንደር ኢሳክ 12ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አርሰናል ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት ተጠባቂ ጨዋታ ቀን 9:30 ይደረጋል። ምሽት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በረከት ሳሙኤል (በራስ ላይ) እና ኢዮብ…

ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት መወሰኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ…