Browsing Category
ስፓርት
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ በጁባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታዋን በደቡብ ሱዳን ጁባ እንደምታደርግ ተገለጸ፡፡
በዚሁ መሠረት የሀገራቱ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ጥቅምት 21 ቀን 2017 እና ጥቅምት 24 ቀን 2017…
መሳይ ተፈሪ የዋሊያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ገብረ መድኅን ኃይሌን በመተካት መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ሆኑ፡፡
በዚሁ መሠረት አሰልጣኝ መሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣሪያ የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች እንዲመሩ…
የ3ኛ ሳምንት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ባርሴሎና እና ባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል፡፡
ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ቤርጋሞ ላይ የጣሊያኑ አታላንታ ከስኮትላንዱ ሴልቲክ እንዲሁም የፈረንሳዩ ብረስት…
የካፍ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለእግር ኳሱ መነቃቃት ይፈጥራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለሀገራችን እግር ኳስ መነቃቃት ይፈጥራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ…
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ ኤሲሚላን ከቤልጂየሙ ክለብ ብሩዥ እንዲሁም የፈረንሳዩ ሞናኮ ከሰርቢያው ሬድ…
የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በስብስባው ላይ የካፍ ፕሬዚዳንት እና የኮሚቴው ሰብሳቢ ፓትሪስ ሞትሴፔን፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ…
በቶሮንቶ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡
አትሌት ዋጋነሽ መካሻ በቶሮንቶ ሴቶች ማራቶን ርቀቱን 2 ሰዓት 20 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች፡፡…
ማቼስተር ሲቲ ዎልቭስን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሞሊኒክስ ስታዲየም አቅንቶ ከዎልቭስ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ማንቼስተር ሲቲ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
በጨዋታው ዎልቭስን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ኖርዌጂያኑ ስትራንድ ላርሰን ሲያስቆጥር÷ የውኃ ሰማያዊዮቹን…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ጃፓንና ሕንድን አሸንፋ ወርቅ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ኢትዮጵያ ጃፓን እና ሕንድን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡
ይህ ውድድር በዘርፉ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘችበት መሆኑም ተገልጿል፡፡
በውድድሩም ዳዊት ሸለመ…
በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ ዜጋ ለማፍራት ያለመ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ እንዲሁም ባለራዕይ ጀግና ዜጋ ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው የተነገረለት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሂዷል፡፡
የንቅናቄውን ማስጀመሪያ ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…