Browsing Category
ስፓርት
በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡
አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአምስተርዳም ሴቶች ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡
አትሌቷ ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑልና ቸልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚህ መሰረትም ማንቸስተር ሲቲ ወደ ሞሊኒዮ ስታዲየም አቅንቶ ዎልቭስን ቀን 10 ሰዓት ላይ ይገጥማል፡፡
በሌላ በኩል ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ…
የካፍ ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ስብስባው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም…
የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፓትሪስ ሞትሴፔ በኢትዮጵያ በሚካሄደው 46ኛው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው አዲስ አበባ የገቡት።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም…
አርሰናል በቦርንማውዝ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በቦርንማውዝ 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በቫይታሊቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሪያ ክርስቲ በጨዋታ እንዲሁም ጀስቲን ኩሊቨርት በፍፁም ቅጣት ምት ግቦቹን አስቆጥረዋል፡፡
በጨዋታው…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ አቤኔዘር ዮሐንስ እና አሊ ሱሌማን የሀይቆቹን ጎል ሲያስቆጥሩ ፀጋአብ ግዛው የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ ጎል…
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም ሆትስፐር ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐር ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
በኦልድትራፎርድ ብረንትፎርድን ያስተናገደው የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን ማንቼስተር ዩናይትድ ብረንትፎርድን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
በጨዋታው…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ያስተናግዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምንተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ 7 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል፡፡
በዚህም ቶተንሃም ሆትስፐር እና ዌስተሃም ዩናይትድ ከቀኑ 8፡30 የሚጫወቱ ሲሆን ÷ምሽት 1፡30 ላይ ደግሞ በርንማውዝ አርሰናልን የሚያስተናግድ…
የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡
በዚሁ መሠረት የሴካፋ ሻምፒዮኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ÷ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ ከግብፁ ቱታንካሀሞን እና ከናይጄርያው ኢዲኦ ክዊንስ ጋር በምድብ ቢ ተደልድሏል።
የፕሪሚየር ሊጉ 4ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ከነገ ጀምሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ከእረፍት መልስ ከነገ ጀምሮ በድሬዳዋ ስታዲየም በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡
በዚሁ መሠረት ነገ 10 ሠዓት ላይ ሀዲያ ሆሳዕና ከሐዋሳ ከተማ እና ምሽት 1 ሠዓት ላይ መቐለ 70 እንደርታ…