Browsing Category
ስፓርት
የፕሪሚየር ሊጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ሲካሄድ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
አመሻሽ 11 ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወደ ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም አምርቶ ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል።
እንዲሁም…
ብሔራዊ ቡድኑ ከሱዳን አቻው ጋር የቻን ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር (ቻን) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።
የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 11 ሰዓት በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።…
አርሰናል ክሪስታል ፓላስን በማሸነፍ ነጥቡን ወደ 33 አሳደገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው አርሰናልን ያስተናገደው ክሪስታል ፓላስ 5 ለ 1 በሆነ ውጤት ሽንፈት አስተናግዷል፡፡
የመድፈኞቹን ጎሎችን በ6ኛው እና 14ኛው ጄሱስ፣ በ38ኛው ሀቨርትዝ፣ በ60ኛው ማርቲኔሊ እንዲሁም በ84ኛው…
ማንቼስተር ሲቲ ዛሬም ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስቶንቪላ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘውን ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
በቪላ ፓርክ በተደረገው ጨዋታ የነገሡት አስቶንቪላዎች÷ ጆን ዱራን በ16ኛው እንዲሁም ሞርጋን ሮጀርስ በ65ኛው ደቂቃ…
በሊጉ የበዓል ሰሞን መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ፤ክሪስታል ፓላስ ከአርሰናል ዛሬ ይጫወታሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ እንዲሁም ክሪስታል ፓላስ ከአርሴናል ዛሬ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ።
በከፍተኛ የውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ ወደቪላ ፓርክ ተጉዞ ከቀኑ…
አትሌት ድርቤ በግራንድ ስላም ትራክ ውድድር ለመሳተፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ የግል የውድድር መድረክ በሆነው የግራንድ ስላም ትራክ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የኮንትራት ስምምነት ፈርማለች፡፡
በስምምነቱ መሰረት በ1 ሺህ 500 ሜትር ርቀት ላይ በመወዳደር የምትታወቀው አትሌት ድርቤ በ2025…
ለማህበራዊ ሚዲያ ጥቃት ለተጋለጡ 25 አትሌቶች የኤአይ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አትሌቲክስ 25 የተለያዩ ሀገራት አትሌቶች ራሳቸውን ከማህበራዊ ሚዲያ ጥቃት እንዲከላከሉ የሚያስችል የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ተቋሙ ባደረገው የአራት ዓመታት ጥናት አትሌቶቹ ለከፋ የማህበራዊ ሚዲያ…
ሪያል ማድሪድ የኢንተርኮንቲኔንታል ካፕ ዋንጫን አነሳ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የ2024 የፊፋ ኢንተርኮንቲኔንታል ካፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡
ማድሪድ ዋንጫውን ለማንሳት የበቃው ከሜክሲኮው ክለብ ፓቹካ ጋር ያደረገውን የፍፃሜ ጨዋታ 3 ለ 0 በመርታት ነው፡፡
ኪሊያን ምባፔ፣ ሮድሪጎ እና ቪኒሺየስ…
ቪኒሺየስ ጁኒየር የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ብራዚላዊው የሪያል ማድረዱ ተጫዋች ቪኒሽየስ ጁኒየር የ2024 የፊፋ የወንዶች ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ።
ተጫዋቹ በውድድር ዓመቱ ለሪያል ማድሪድ የስፔን ላሊጋንና የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ እንዲያሸንፍ ከፍተኛ አስተፅኦ አድርጓል።…
ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች ታገደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬናዊው የቼልሲ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሚካዬሎ ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች መታገዱ ተረጋግጧል፡፡
ውሳኔው የተላለፈው ተጫዋቹ ያልተፈቀደ አበረታች ቅመም ተጠቅሟል በሚል ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተከትሎ ነው፡፡…