Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬናዊው የቼልሲ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሚካዬሎ ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች መታገዱ ተረጋግጧል፡፡ ውሳኔው የተላለፈው ተጫዋቹ ያልተፈቀደ አበረታች ቅመም ተጠቅሟል በሚል ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተከትሎ ነው፡፡…

ሮናልዶ ለፕሬዚዳንትነት እወዳደራለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚል እና ሪያል ማድሪድ የቀድሞ አንጋፋ ተጫዋች ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ዲሊማ ለብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ልወዳደር ነው ብሏል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ ዝነኛ ተጫዋች የወቅቱን የብራዚል እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤድናልዶ…

አትሌት ሱቱሜ ከበደ በኮልካታ የ25 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ ከበደ በህንድ የተካሄደውን የኮልኮታ የ25 ኪሎ ሜትር  ውድድር በበላይነት አጠናቀቀች። አትሌቷ ውድድሩን 1፡19፡17 በሆነ ሰዓት በመግባት ቀዳሚ ሆናለች። አትሌት ሱቱሜን በመከተል…

አትሌት ንብረት መላክ የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ንብረት መላክ በታይላንድ ቾን ቡሪ የተካሄደውን የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡ አትሌት ንብረት ርቀቱን 1 ሰዓት 2 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ መሆን የቻለው፡፡

የማንቼስተር ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የሆኑት ማንቼስተር ሲቲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ምሽት ላይ የሚያድረጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ ስታዲየም…

ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የከተማው ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሁም ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ሊቨርፑል እና አርሰናል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር መሪው ሊቨርፑል እና አርሰናል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ ተለያይተዋል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአንፊልድ ፉልሃምን ያስተናገደው ሊቨርፑል 2 አቻ ሲለያይ፤ ኮዲ ጋክፖ እና ዲያጎ ጆታ ለሊቨርፑል…

ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ ግብር አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዕለቱ አርሰናል ከኤቨርተን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፉልሃም ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሚያድረጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂ ናቸው። በተመሳሳይ ኒውካስትል ከሌስተር…

የ2024 የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024 የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ አምስት እጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡ የብራይተን ሆቭ አልቢዮን እና የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ሲሞን አዲንግራ ከእጩዎቹ መካከል አንዱ ነው፡፡ ተጫዋቹ ኮትዲቯር አዘጋጅታ…

ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን አዘጋጅ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና መመረጧን ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታወቀ፡፡ እንዲሁም የ2030 የዓለም ዋንጫን ሰሜን አፍሪካዊቷ ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በጋራ እንደሚያዘጋጁ ተገልጿል፡፡…