Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር 5 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይካሄዳል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሶስት ጨዋታዎች…

ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ኢዮብ አለማየሁ እና በረከት ወ/ዮሐንስ ባስቆጠሯቸው ሁለት…

ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ 10 ሠዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ቡና የማሸነፊያ ግቦቹን ከዕረፍት መልስ ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ኦካይ ጁል አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ…

አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ14ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲደረጉ ምሽት 5 ሠዓት ከ15 ላይ አርሰናል በኤምሬትስ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በቡድኖቹ መካካል በተለይም ከፈረንጆቹ 1996 እስከ 2004 የነበረው…

በአርባምንጭ ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር ታላቅ ሩጫ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የጎዳና ላይ ሩጫው በህዝብ ተሳትፎና በክልሉ መንግሥት ድጋፍ እየተገነባ ለሚገኘው የአርባ ምንጭ ዓለም ዓቀፍ…

በጊኒ የእግር ኳስ ዳኛ ውሳኔን ተከትሎ በተፈጠረ ግጭት የ56 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊኒ የእግር ኳስ ዳኝነት ላይ የተላለፈን ውሳኔ ተከትሎ በተፈጠረ ግጭትና መረጋገጥ የ56 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በጊኒ ንዜርኮሬ ከተማ በተደረገ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ላቤ የተሰኘ የእግር ኳስ ክለብ ላይ የተላለፈ የዳኝነት ውሳኔን…

የመቻል ስፖርተኞች በስፖርቱ ዘርፍ የኢትዮጵያ አደራ አለባቸው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርተኞች በስፖርቱ ዘርፍ ከተቋም ባለፈ የኢትዮጵያ አደራ አለባቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በናይጀሪያ አቡጃ በመላው አፍሪካ የጦር ሃይሎች ስፖርት…

አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሲምቦ አለማየሁ የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ ከስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን አሸንፏል፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒከ አዲስ ክብረ ወሰን በማሻሻል በማሸነፍ ለሀገሩ ብቸኛውን ወርቅ ሜዳሊያ ማስገኘቱ ይታወሳል። ሌላኛዋ…

ቼልሲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቼልሲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ከ30 በስታምፎርድ ብሪጅ አስቶንቪላን ያስተናገደው ቼልሲ በኒኮላስ ጃክሰን ፣ ኤንዞ ፈርናንዴዜ  እና ኮል ፓልመር  ጎሎች 3 ለ 0…

በቫሌንሺያ ማራቶን አትሌት መገርቱ ዓለሙ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ረፋድ ላይ በተካሄደው የቫሌንሺያ ሴቶች ማራቶን ውድድር አትሌት መገርቱ ዓለሙ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ ወስዶባታል፡፡ እንዲሁም አትሌት ጥሩዬ መስፍን ሦስተኛ ደረጃን ስትይዝ፥…