Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ዛሬ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶንቪላ በሜዳው ቪላ ፓርክ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል። በ54…

ነገሌ አርሲ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አደገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ እየተሳተፈ የሚገኘው ነገሌ አርሲ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ዛሬ የምድብ 21ኛ ጨዋታውን ያደረገው ነገሌ አርሲ ስልጤ ወራቤን 3 ለ 0 አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎም ክለቡ አንድ ጨዋታ…

የፀረ አበረታች ቅመሞች ምርመራን ለማሳደግ እየሠራሁ ነው- ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፀረ አበረታች ቅመሞች ላይ አሠራሩን ለማዘመን እና ምርመራዎችን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከዓለም አትሌቲክስ ጋር በመተባበር አትሌቶች ባሉበት ሆነው እንዲሁም በክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች…

ሙሉጌታ ምህረት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳነ ግርማ እና ሽመልስ በቀለን የመሳሰሉ ድንቅ ተጫዋቾችን ለኢትዮጵያ ካበረከተው የሀዋሳ ኮረም ሜዳ ነው የእግር ኳስ ህይወቱ የጀመረው። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ሶስት ጊዜ ማሳካት የቻለው ሙሉጌታ ምህረት ከኳስ ብቃቱ ባልተናነሰ በስፖርቱ…

ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ሲመለስ…

2 ሺህ መካከለኛ ደረጃ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ተገንብተዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ሺህ የሚሆኑ መካከለኛ ደረጃ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች መገንባታቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለፁ። ባለፉት ስድስት ዓመታት ከ10 ሺህ በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እድሳት መከናወኑን ጠቅሰው፤…

የ5ኛው ስፖርት ለልማትና ለሠላም ቀን ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ5ኛው ሀገር አቀፍ ስፖርት ለልማት እና ለሠላም ቀን በኦሮሚያ ክልል ደምቢዶሎ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ መርሐ-ግብር፤ የፓናል ውይይትን ጨምሮ…

የሞሐመድ ሳላህ መንገድ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእግር ኳሱ ዓለም እያስመዘገበ ያለውን ስኬት ተከትሎ ከትውልድ ሀገሩ አልፎ አፍሪካን እያስጠራ ያለውን የወቅቱ ስመ ጥር የእግር ኳስ ጠቢብ ሞሐመድ ሳላህ በወፍ በረር እናስቃኝዎ፡፡ በሀገረ ግብጽ የምትገኘውን የትውልድ መንደሩን ተላብሷት “የናግሪግ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 3:30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሳይመን ፒተር ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ…

5ኛው ስፖርት ለልማትና ለሠላም ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው ሀገር አቀፍ ስፖርት ለልማት እና ለሠላም ቀን በኦሮሚያ ክልል ደምቢዶሎ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የሚከበረው ቀኑ፤ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ…