Browsing Category
ስፓርት
ፊፋ የኮንጎ ሪፐብሊክንና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች አገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የኮንጎ ሪፐብሊክን እና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ማገዱ ተሰማ።
የኮንጎ እግር ኳስ ማህበር (ፌኮፉት) ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ውድድሮች የታገደው በተቋሙ ውስጥ ሶስተኛ ወገን ጣልቃ…
አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የግማሽ ማራቶን አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊ ሆናለች።
አትሌት ያለምዘርፍ 1 ስዓት ከ7ደቂቃ ከ09 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል።
13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ፡፡
21ኪሎ ሜትር በሸፈነው በዚህ ውድድር በወንዶች አትሌት አስቻለው ብሩ ፣በሴቶች ደግሞ ምህረት ገመዳ አሸንፈዋል።…
በ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አትሌት ፅጌ ድጉማ ድል ቀናት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድር እትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡
ፅጌ የ800 ሜትሩን 1 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ ከ97 ማይክሮ ሴኮንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ…
ስሑል ሽረ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ጨዋታ ስሑል ሽረ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
ምሽት 12፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም…
የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ኮከብ ማርሴሎ ጫማ ሰቀለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዚላዊው የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ተከላካይ ማርሴሎ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡
የግራ መስመር ተከላካዩ ማርሴሎ በሪያል ማድሪድ ቤት ስኬታማ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን 5 የሻምፒዮንስ ሊግ እና 6 የላሊጋ ዋንጫዎችን ከሎስ ብላንኮቹ ጋር…
የእግር ኳስ ንጉሱ የ40 ዓመታት ጉዞ..
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የአል ናስር አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ረጅም የእግርኳስ ኮከብነቱን አስቀጥሎ በዛሬው እለት 40ኛ አመቱን ደፍኗል፡፡
በእግርኳስ አለም በርካታ ክዋከብቶች የተፈጠሩ ቢሆንም ክብራቸውን አስጠበቀው እና እስከ መጨረሻው የዓለም የእግር ኳስ…
በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ኦስታርቫ ከተማ በተካሄደው የዓለም የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸንፋለች፡፡
አትሌት ፍሬወይኒ የርቀቱን በ8 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡
የ1 ሺህ…
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 10 ቀናት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡
በተጨማሪም በምስጉን ዋንጫ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተሸላሚ ሆኗል።…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ተናገረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ክሊያን ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ፖርቹጋላዊው እግር ኳስ ኮኮብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ገለጸ።
ሮናልዶ ከኤል ክሪንጉይቶ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ባለፈው የውድድር ዘመን ቡድኑን…