Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ምሽት 1 ሰዓት ላይ በአቢጃን ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ለዚህም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አስቀድሞ ወደ ኮትዲቯር አቢጃን የተጓዘ ሲሆን÷ለዛሬው ጨዋታ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ…

ከ4ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉት የፕሪሚየርሊጉ ጨዋታዎች ማስተካከያ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ባሉ መርሐ-ግብሮች የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማኅበር አስታወቀ፡፡ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮች በድሬዳዋ…

ኧርሊንግ ሃላንድ የኖርዌይ ብሄራዊ ቡድን የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌጂያኑ የማንቼስተር ሲቲ አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ በ36 ዓለም አቀፍ ጨዋታዎች ባስቆጠራቸው ግቦች የሀገሩ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ለመሆን በቅቷል፡፡ የ24 ዓመቱ አጥቂ ትናንት ምሽት በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ኖርዌይ ስሎቫኒያን 3 ለ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና 3ኛውን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ኤልዶሬት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና ድብልቅ ውድድር ኢትዮጵያ 3ኛውን የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች። የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና በኬንያ ኤልዶሬት ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ እንደሚገኝ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር…

የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ ጆርጅ ባልዶክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ እና አሁን ላይ ለግሪኩ ፓናቲናይኮስ በመጫወት ላይ የነበረው ጆርጅ ባልዶክ በ31 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ባልዶክ አቴንስ በሚገኘተው መኖሪያ ቤቱ መዋኛ ገንዳ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱ…

ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ ሱዳን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውድድር ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈች፡፡ ለደቡብ ሱዳን ግቦቹን ንጎንግ ጋራንግ እና ዳንኤል ቢቺኦክ ሲያስቆጥሩ÷ ኢትዮጵያን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ዋንጫ ቱት ከመረብ…

በአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውድድር ኢትዮጵያ 2 የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የ2024 የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን ብስክሌተኞች ሁለት የነሐስ ሜዳሊያዎችን ለሀገራቸው አስገኝተዋል፡፡ ሜዳሊያዎቹ የተገኙት በጽጌ ካህሳይ እና ምዕራፍ ገ/እግዚአብሔር መሆኑን የባህልና ስፖርት…

ኤሊዩድ ኪፕቾጌ በድጋሚ የዩኔስኮ የስፖርት አምባሳደር ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለት ጊዜ የኦሊፒክ ሻምፒዮኑ ኤሊዩድ ኪፕቾጌ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የስፖርት አምባሳደር ሆኗል፡፡ ኬኒያዊው የማራቶን ባለታሪክ ኤሊዩድ ኪፕቾጌ ለሁለት ዓመታት ነው የስፖርት አምባሳደር በመሆን…

በሞሮኮ የእጅ ኳስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሶስት ክለቦች ትወከላለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ላዩን ከተማ በሚካሄደው 45ኛው የአፍሪካ ክለቦች የወንዶች እና ሴቶች እጅ ኳስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሶስት ክለቦችን እንደምታሳትፍ ተገለፀ፡፡ በዚህም መሰረት መቻል፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ እጅ ኳስ ክለቦች በመድረኩ…

የሊቨርፑል የቀድሞ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ወደ እግር ኳስ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በሬድቡል ኩባንያ ስር የሚገኙ የእግር ኳስ ክለቦች ሃላፊ መሆን የሚስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በሬድ ቡል ኩባንያ ስር በዓለም አቀፍ ደረጃ የጀርመኑ ርቢ ሌብዢግ፣ የኦስትሪያው ሬድ…