የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ዋና ራዕዮች …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሶስት ቁልፍ መሰረታዊ ራዕዮች ሰንቋል አሉ።…
ኢትዮጵያ ውስጥ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡
ከእነዚህም ውስጥ 30 ሚሊየን…
የባይቲንግ ጥቃት ተጋላጭነት እና ጥንቃቄዎቹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የ’ባይቲንግ’ የሳይበር ጥቃት ለመከላከል ሊተገበሩ የሚገባቸው ሚገቡ 5 ዋና ዋና የጥንቃቄ ርምጃዎች።…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቶ ተጠናቋል አሉ፡፡…
የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ ዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ይፋ ያደረገቸው 1 ቢሊየን ዶላር …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታን ለማሳደግ “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለልማት” የተሰኘ የ1 ቢሊየን ዶላር…
ኃላፊነት የጎደለው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና መፍትሄዎቹ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከባህል፣ ከእሴትና ሥነምግባር ያፈነገጠ ኃላፊነት የጎደለው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል አሉ ምሁራን።
ፋና ሚዲያ…
ኢትዮጵያና ሩሲያ የኒውክሌር ኃይል ምስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የሮሳቶም ኢነርጂ ፕሮጀክቶች የኒውክሌር ኃይል ሚስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ…
ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ትልቅ አቅም ይፈጥራል – አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ትልቅ አቅም ይፈጥራል አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ አርዓያስላሴ፡፡…
የፋይዳ መታወቂያን ተደራሽነትና አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ተደራሽነትና አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡…