የፋይዳ መታወቂያ መተማመንን መፍጠሪያ ነው – አቶ ዮዳሄ አርዓያሥላሴ
አዲስ አበባ፣ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላ ሀገሪቱ ከ29 ሚሊየን በላይ ዜጎች የፋይዳ መታወቂያ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ…
ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያቀደችውን ዓላማ እንድታሳካ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያቀደችውን ዓላማ እንድታሳካ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው አሉ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር…
ለፋይዳ መታወቂያ ደህንነት የሚውል የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደህንነት አገልግሎት የሚውል የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን…
በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር ይከናወናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል የገንዘብ ዝውውር…
የኢትዮጵያ የኒውክሌር ልማት ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል ነው – ኮሚሽነር ሳንዶካን…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ልማት መርሃ ግብር ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል ነው አሉ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂ…
በአገልግሎት አሰጣጥ እምርታ ለማምጣት እየሰራን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደ ሌሎች የልማት ስራዎቻችን ሁሉ በአገልግሎት አሰጣጥም እምርታ ለማምጣት እየሰራን…
ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን ለማድረግ የመንግስትና የግል ዘርፉ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን ለማድረግ መንግሥት በዘርፉ ከተሰማሩ የግል ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰራ ይገባል አሉ የዘርፉ ባለሙያዎች…
ሀገራት ዘላቂ እድገትን ለማረጋገጥ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል – የተባበሩት…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ሀገራት ዘላቂ እድገትን ለማረጋገጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን የልማት…
የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ አስጀመረ።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር…