Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

አስቸጋሪ ፈተናዎችን በጋራ በመሻገር ዘላቂ ሰላምን እና ልማት ለማረጋገጥ የምናደርገውን ጥረት እንቀጥላለን – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸጋሪ ፈተናዎችን ሁሉ ከህዝባችን ጋር በጋራ በመሻገር ዘላቂ ሰላምን እና ልማት ለማረጋገጥ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሾ ዓለሙ ገለጹ ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ…

የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቀለ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀለ መግባታቸውን በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የህክምና ቁሳቁሶችን ጨምሮ የጤፍ ዘር እንዲሁም መሰረታዊ የቤት ቁሳቁሶችን ያካተተ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ…

የአዲስ አበባ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ዙር የአዲስ አበባ ከተማ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ። የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአዲስ አበባ…

ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ ተከሳሹ አቶ መክት ጠጋ የሚባል ሲሆን ፥ ክሱ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በግምት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ በሶሮቃ…

በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል ፈጥሯል- የዓለም ምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና…

በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለሾ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ገለጹ። የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…

አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ ዛሬና ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል። አዲስ ወግ በወር አንድ ጉዳይ፣ በየሩብ ዓመቱ ደግሞ ዐብይ ጉዳይ በመምዘዝ እየተዘጋጀ የሚገኝ የውይይት መድረክ…

በሕገወጥ ደላሎች ከሀገር ለመውጣት ሞክረዋል የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ ደላሎች ከሀገር ሊወጡ ነበር የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሾር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በከተማ አስተዳደሩ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ደሳለኝ አበራ እንደገለጹት ህገወጥ የሰው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለባዶ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለባዶ አሸንፏል፡፡ ለኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ሁለቱን ጎሎች ዳዋ ሁቴሳ በ21 ደቂቃ እና ሽመልስ በቀለ በ40ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…

ማህበሩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሴቶች ማህበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ። ማህበሩ ”ሀገር የሚሻገረው በሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት…