Browsing Category
Uncategorized
ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደሚደጋገፉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ በባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…
ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን በማጠናከር ያጋጠሙንን ፈተናዎች እንሻገራለን- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሲከበር ዕለቱ የአንድ ቀን መታሰቢያ ከመሆን አልፎ የብሔር ብሄረሰቦች ሕገ መንግስታዊ መብቶች ይበልጥ በሚረጋገጡበትና በልዩነት ውስጥ የተፈጠረ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እሴቶችን በሚያጎለብቱ ተግባራት…
በአዲስ አበባ ከሽብርተኛው ህወሃት ጋር ግንኙነት ያላቸውንና ህገወጦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተወሰደ እርምጃ በርካታ ህገወጥ መሳሪያዎችና ሰነዶች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከሽብርተኛው ህወሃት ጋር ግንኙነት ያላቸውንና ሌሎች ህገወጦችን በህግ ቁጥጥር ስር ለማዋል እየተወሰደ ባለው እርምጃ አሁንም በርካታ ህገወጥ መሳሪያዎችና የተለያዩ ሰነዶች እየተያዙ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከብሄራዊ…
ለሽብር ዓላማ ማስፈፀሚያ ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ለአሸባሪዎቹ የህውሃትና የሸኔ ቡድኖች እኩይ ዓላማ ማስፈፀሚያ ሊውሉ የነበሩ በርካታ ሲም ካርዶች፣ ሀሰተኛ የመሳሪያ ፍቃድና የሽጉጥ ጥይት ከ2 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።…
የክልሉ ፍትህ ቢሮ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ዕውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ፍትህ ቢሮ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት አጠባበቅና የታራሚዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ ለመከታተል በወር አንድ ጊዜ ማረሚያ ቤቶችን ለመጎብኘት አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
በዘንድሮው በጀት ዓመት በይቅርታ አሰጣጥ…
ጭፍራ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ለችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት የሽብር ቡድን የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ ከአፋር ክልል ጭፍራ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ለችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ።
የሽብር ቡድኑ ሰርጎ ለመግባት የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ በክልሉ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር…
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላ ሂ ፋርማጆ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…