Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡
አማፂያኑ ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀው የውሳኔ ሃሳብ በጃፓን እና አሜሪካ የቀረበ ሲሆን በ11 ድምፅ ያለምንም…
የሜታ ቢዝነሥ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ በከብት እርባታ ሥራ ተሠማሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜታ ቢዝነሥ ኩባንያ ባለቤት እና ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ ካላቸው ሥራ በተጨማሪ በከብት ዕርባታ የሥራ መስክ መሠማራታቸውን አስታወቁ፡፡
የከብት ዕርባታ ሥራውን የጀመሩት ከባለቤታቸው ጋር በመሆን በአሜሪካ ሃዋይ ግዛት መሆኑንም ገልጸዋል፡፡…
የየመን ሁቲ አማጺዎች ሁለገብ የሚሳኤል ጥቃት ማካሄዳቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማጺዎች በቀይ ባህር መተላለፊያ ላይ ከመቼውም ጊዜ ከፍ ያለ በበርካታ ሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች የታገዘ ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን “ውስብስብ ተልዕኮ” ሲል የጠራው…
ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ አስታወቀች፡፡
የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አቋሙን ያስታወቀው በዋሽንግተን በተሰናዳው 17 ኛው የሀገራቱ የመከላከያ ፖሊሲ ውይይት ላይ መሆኑን ሲጂቲ ኤን…
ቻይና ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ በታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ወሳኝ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከምታካሂድበት ከቀናት ቀደም ብሎ ቻይና በደቡባዊ የአየር ክልሏ ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ ታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች።
ክስተቱን ተከትሎ በደሴቲቱ የሚኖሩ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች…
ሩሲያ እና ኢራን በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ለመገበያየት ወሰኑ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በአውሮፓው “ስዊፍት” በኩል ሲያደርጉ የነበረውን ግብይት ትተው በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ሊገበያዩ መወሰናቸው ተነገረ፡፡
ሀገራቱ በቀጥታ በራሳችን ገንዘብ መገበያየት እየቻልን ለምን የዶላርና ዩሮ ምንዛሬ እንጠብቃለን ማለታቸውን…
እስራኤል በጋዛ በንጹሃን ላይ የሚደርስን ጉዳት እንድትቀንስ አሜሪካ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚደርስን ጉዳት እንድትቀንስ አሜሪካ ጥሪ አቅርባለች፡፡
የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ በጋዛ 249 ዜጎች ለህልፈት ሲዳረጉ 510 የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡…
የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዠ ዊሳም ታዊል በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰምቷል፡፡
ወታደራዊ አዛዡ እስራዔል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ነው የተገደለው፡፡
የድሮን ጥቃቱ ዊሳም ታዊል እና ሌሎች የሂዝቦላህ…
በእስራዔል ሃማስ ጦርነት 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ ተፈናቅለዋል – ተመድ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነት ምክንያት እስካሁን 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንስግታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡
ተፈናቃዮቹ ሰሜን ጋዛ እና ጋዛን ጨምሮ ከአምስት ግዛቶች የተወጣጡ ሲሆን ተመድ…
የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ አገዱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በተፈጠረ የደህንነት ስጋት በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች በረራ እንዳያደርጉ ክልከላ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር (ኤፍኤኤ) ትናንት ባወጣው መግለጫ…